У нас вы можете посмотреть бесплатно ምላስ አጥንት የላትም ግን አጥንት ትሰብራለች - የቃላትህ ሃይል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የቃላትን ታላቅ ኃይል እና በአግባቡ ካልተጠቀምንባቸው ሊያመጡ የሚችሉትን አደገኛ መዘዝ እንመለከታለን። አንዲት ትንሽ ቃል የአንድን ሰው ህይወት የመገንባት ወይም እስከመጨረሻው የማጥፋት አቅም አላት። የምንናገራቸው ቃላት ሌሎችን ሊያበረታቱ ወይም ሊያቆስሉ ይችላሉ፤ ስለዚህ ከመናገራችን በፊት ማሰብ ለምን አስፈላጊ እንደሆነ እንማራለን። ለምትወዷቸው ሰዎች በማካፈል አብረን እንማር! #የቃላት_ሃይል #አነቃቂ_ንግግር #ህይወት #ኢትዮጵያ #PowerOfWords #Dr Rodas #manyazewal_eshetu #motivation #amharic