У нас вы можете посмотреть бесплатно በአሰብ ጉዳይ የኤርትራ መግለጫ! "ወደ አሰብ አትመልከቱ" በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የተሰነዘረ አስደንጋጭ ንግግር!| Ethiopia |Eritrea Port News или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • ሰበር መረጃ! ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ወደ አዲስ አበባ? ግብፃዊያን በት... በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦ የኤርትራ መንግሥት ስለ አሰብ ወደብ የሰጠውን አዲስ እና አስገራሚ መግለጫ ዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረመስቀል ትላንት አመሻሹን በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያና በኤርትራ ግንኙነት ላይ አዲስ የመከራከሪያ አጀንዳ ፈጥሯል። አቶ የማነ "ኢትዮጵያ የወደብ አማራጭን በኪራይና በንግድ ስምምነት ብቻ መፈለግ አለባት" ማለታቸው፤ የኢትዮጵያን የዘመናት የባህር በር ፍላጎትና ታሪካዊ ትስስር ያቀለለ ሆኖ ተገኝቷል። ይህንን የአቶ የማነን መግለጫ ተከትሎ ኢትዮጵያ የራሷ የታሪክ ቤትና የተፈጥሮ በር እያላት በባዕድ ደጅ እንድትቆም የቀረበው ሀሳብ አንድምታው ምንድን ነው? የሀገሪቱን 90 በመቶ ንግድ የሚሸከመውን ቀጠና "አይመለከታችሁም" ማለት ከእውነታው ጋር ይጣጣማል? ስንል በዝርዝር እናነሳለን። በተጨማሪም አሜሪካ "ለቀይ ባህር ሰላም ኢትዮጵያ ታስፈልገናለች" ካለች ማግስት የአስመራ ባለስልጣናት ለምን ሰጉ? እንዲሁም፤ የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ የሉዓላዊነት ወይስ የፍትህና የኢኮኖሚ ነፃነት? በሚሉት ጉዳዮች ላይ እንወያያለን። ✍️ ኢትዮጵያ የራሷን በር ትታ "በኪራይና በንግድ ስምምነት ብቻ ተጠቀሚ" መባሏን እናንተ እንዴት ትመለከቱታላችሁ? አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። ይህ ወቅታዊ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #GebeyaMedia #ገበያሚዲያ #Ethiopia #Eritrea #RedSea #PortAccess #YemaneGebremeskel #EthiopianPolitics #AbiyAhmed #IsaiasAfwerki #HornOfAfrica #PortAccess #AfricaNews #Zehabesha #EthioForum #FetaDaily #Reyot #EBC #NahooTv #የባህርበር #አባይ #ቀይባህር #የማነገብረመስቀል #ኢትዮጵያናኤርትራ #የወደብጉዳይ #ዜና #አዲስመረጃ