• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house . скачать в хорошем качестве

እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house . 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ   What Every Buyer Needs to Know.  Things to check before buying a house .
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house . в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house . или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house . в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



እዳ እንዳይገዙ ስድስቱን ቀድመው ይወቁ What Every Buyer Needs to Know. Things to check before buying a house .

#ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses #ቤትለእንቦሳ #የብርነገር #ዐውደቢዝነስ airbnb in addis ababa, Guest house, in Addis Ababa Ethiopia 1. ማጣራት ያለብህ ነጥቦች፡- • ኦሪጅናል መሆኑን፡ ኮፒ ብቻ አይተህ እንዳትስማማ። • የስም ትክክለኛነት፡ በካርታው ላይ ያለው ስም እና የሻጩ መታወቂያ አንድ መሆኑን። • የይዞታው አይነት፡ "ነባር" (Old Possession) ወይስ "ሊዝ"? (ይህ የሚከፈለውን ክፍያ እንደሚቀይረው ቀደም ብለን አይተናል)። 2. ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ (Clearance) ቤቱ በዕዳ ያልተያዘ መሆኑን ለማረጋገጥ ንብረቱ በሚገኝበት ክፍለ ከተማ የመሬት አስተዳደር ሄደህ ማጣራት አለብህ። ይህ ሰነድ የሚከተሉትን ያረጋግጣል፡- • ቤቱ በባንክ ብድር በዋስትና (Mortgage) ያልተያዘ መሆኑን። • በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወይም በሌላ የህግ ክርክር ያልታገደ መሆኑን። 3. የቤት ግብር (Roof Tax) እና የመሬት ኪራይ ደረሰኞች የተክራይ አከራይ ግብር ሻጭ እስከ ሽያጩ ቀን ድረስ ያለውን ግብር መክፈሉን የሚያሳይ የቅርብ ጊዜ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት________________________________________ ________________________________________ 4. የትዳር አጋር ስምምነት ወይም የነጠላነት ማስረጃ ንብረቱ በጋራ ሀብትነት የተመዘገበ ከሆነ፣ የትዳር አጋር በሽያጩ መስማማታቸውን በሰነዶች ማረጋገጫ (ውልና ማስረጃ) ፊት ቀርበው መፈረም አለባቸው። ሻጭ "ነጠላ ነኝ" ካለ ደግሞ ከወረዳ የተሰጠ የነጠላነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል። 5. የሳይት ፕላን (Site Plan) እና የማስተር ፕላን ይዘት • የቦታው ስፋት፡ በካርታው ላይ ያለው 300 ካሬ መሬት ላይ ካለው ጋር አንድ መሆኑን በባለሙያ ማስለካት (Becon ማረጋገጥ)። • የመሬት አጠቃቀም (Zoning): ቦታው ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ መሆኑን እና ወደፊት ለመንገድ ወይም ለልማት የማይነሳ መሆኑን ከክፍለ ከተማው "ፕላን ማጣሪያ" ክፍል ማረጋገጥ። 6. የመሰረተ ልማት ደረሰኞች (ውሃ እና መብራት) የመብራት እና የውሃ እዳ መኖሩን በየመሥሪያ ቤቶቹ ሄዶ በቆጣሪ ቁጥር ማረጋገጥ። በተለይ ለቆዩ የጭቃ ቤቶች ከፍተኛ እዳ ሊኖርባቸው ስለሚችል ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ________________________________________ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው የሚገቡ "ቀይ መብራቶች" 1. የውክልና ስልጣን (Power of Attorney): ሻጩ በውክልና የሚሸጥ ከሆነ፣ ውክልናው "ቤቱን ለመሸጥ እና ስም ለማዞር" (To sell and transfer) የሚል ስልጣን በግልጽ መያዙን እና ውክልናው እንዳልተሻረ (Authenticity) በውልና ማስረጃ ማረጋገጥ። 2. የካርታው ኦሪጅናልነት: ሁልጊዜ ኦሪጅናል ካርታውን በእጅህ ይዘህ አረጋግጥ። በፎቶ ኮፒ ብቻ ምንም አይነት ክፍያ እንዳትፈጽም። 3. የይዞታ ድንበር: 300 ካሬው ከጎረቤት ጋር ድንበር አለመጣላቱን ማረጋገጥ (አንዳንድ ጊዜ አጥር አልፎ ሊታጠር ስለሚችል)። ወይም በካርታው ላይ ያለው የይዞታ መጠን መሬት ላይ ከሚገኘው ማጋናዘብ መለካት ። የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ +251 944 36 59 59 +251 904 04 60 50 website - www.ermitheethiopia.com ​ 🔷 ራዕይ የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /  አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው። 🔶ተልእኮ ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ። 🔻 እሴቶች o ታማኝነት /integrity  ትብብር /collaboration  መረጋጋት/Calmness  የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful  ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ። Ermi The Ethiopia P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia Phone: - +251 944 36 59 59 #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇 Youtube    / ermiasfkade   Talgram--- t.me/ermitheethiopia Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና . Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia Instagram --- ermi_the_ethiopia https://ermitheethiopia.wordpress.com/

Comments
  • 10 дней назад
    "ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ቀላል አይደለም" ፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ | የስነ ምህዳር ባለሞያ |ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ
    Опубликовано: 10 дней назад
  • ቤታችንን ሸጠን በኪራይ ለመኖር የወሰንበት ምክንያት| Rent vs Buy to Ethiopian community | Qin Leboch (ቅን ልቦች) | 5 дней назад
    ቤታችንን ሸጠን በኪራይ ለመኖር የወሰንበት ምክንያት| Rent vs Buy to Ethiopian community | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
    Опубликовано: 5 дней назад
  • 10 дней назад
    "የሚያወራ ሰው በዛ! ለአንድ አፍታ እንኳን ዝም እንበል" | ምስጋን አጥናፉ ስለ አክቲንግ ጥማትና ስለ ግርግር የሰጠው ገራሚ ማብራሪያ | ሰከላ ቶክ ሾው |
    Опубликовано: 10 дней назад
  • ቤት ስለመግዛት ወኪልዎ የማይነግርዎት ነገር! #AlivePodcast #AbrhamFantu #realestate #addisababa 5 месяцев назад
    ቤት ስለመግዛት ወኪልዎ የማይነግርዎት ነገር! #AlivePodcast #AbrhamFantu #realestate #addisababa
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • ካፒታል ማርኬት የ Ellite ብቻ አይደለም -  Hana Tehelku - S14 Ep170 2 недели назад
    ካፒታል ማርኬት የ Ellite ብቻ አይደለም - Hana Tehelku - S14 Ep170
    Опубликовано: 2 недели назад
  • //የሻይ ሰአት// 11 дней назад
    //የሻይ ሰአት//"የምትወደውን ሰው ስኬት ማየት ደስ ይላል... ከፍናን ጋር ማስታወቂያ ስንሰራ ነው የተዋወቅነው" ተዋናይት ህይወት ዮሐንስ /ቅዳሜን ከሰአት/
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ኤአይ (AI) 130 ዓመታትን ወደ ኋላ መልሶ የዓድዋ ድልን አሳየን | Adwa | AI | Ethiopia |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM 9 дней назад
    ኤአይ (AI) 130 ዓመታትን ወደ ኋላ መልሶ የዓድዋ ድልን አሳየን | Adwa | AI | Ethiopia |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የፊልድ ማርሻሉ ምሽግ ፤ባንዳዎችና ምርኮኞች በድሉ ቀን |ETHIO FORUM 9 дней назад
    የፊልድ ማርሻሉ ምሽግ ፤ባንዳዎችና ምርኮኞች በድሉ ቀን |ETHIO FORUM
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የቤት ሻጮች ፍጥጫ አፋጠጥኳቸው 11 дней назад
    የቤት ሻጮች ፍጥጫ አፋጠጥኳቸው
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story 9 дней назад
    ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story
    Опубликовано: 9 дней назад
  • በሲያትል ኡበር እየሰራ ሳለ የተገደለው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary 7 дней назад
    በሲያትል ኡበር እየሰራ ሳለ የተገደለው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
    Опубликовано: 7 дней назад
  • ፓይሌትነት ሹፌርነት ነው||የአየር መንገዱ አስቸጋሪ ተማሪ ምርጡ አብራሪ||ለምን ስራ አቆመ?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.165|| አሸናፊ 12 дней назад
    ፓይሌትነት ሹፌርነት ነው||የአየር መንገዱ አስቸጋሪ ተማሪ ምርጡ አብራሪ||ለምን ስራ አቆመ?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.165|| አሸናፊ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ግዙፎቹ ባንኮች በአክስዮን ገበያዉ ላይ ግብይት ሊጀምሩ ነዉ (የቀድሞ ቪድዮ በዩትዩብ ስለወረደ በድጋሜ የተጫነ ቪድዮ ነዉ)Ethiopian Banks listing 2 недели назад
    ግዙፎቹ ባንኮች በአክስዮን ገበያዉ ላይ ግብይት ሊጀምሩ ነዉ (የቀድሞ ቪድዮ በዩትዩብ ስለወረደ በድጋሜ የተጫነ ቪድዮ ነዉ)Ethiopian Banks listing
    Опубликовано: 2 недели назад
  • “ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia 9 дней назад
    “ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia
    Опубликовано: 9 дней назад
  • በሔሌኮፕተር የታጀበው 130ኛው የዓድዋ ድል ክብረ በዓል በአዲስ አበባ @ethiopiannewsagency 9 дней назад
    በሔሌኮፕተር የታጀበው 130ኛው የዓድዋ ድል ክብረ በዓል በአዲስ አበባ @ethiopiannewsagency
    Опубликовано: 9 дней назад
  • 🔴Live ጸሎተ ፍትሐት ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል || መምህር ዘላለም ወንድሙ || ወልደ ሰማዕት
    🔴Live ጸሎተ ፍትሐት ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል || መምህር ዘላለም ወንድሙ || ወልደ ሰማዕት
    Опубликовано:
  • This is how Ethiopians treat foreigners... 10 дней назад
    This is how Ethiopians treat foreigners...
    Опубликовано: 10 дней назад
  • ሊያመልጥ የማይገባ! በድንቅ ዋጋ !  ላጭር ጊዜ የሚቆይ #ቤትለእንቦሳ #temerrealestate  To get a 2 месяца назад
    ሊያመልጥ የማይገባ! በድንቅ ዋጋ ! ላጭር ጊዜ የሚቆይ #ቤትለእንቦሳ #temerrealestate To get a "big discount" on a house
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የምክር ቡፌ:የ ኤርሚያስ አመልጋ አስገራሚ የስኬት ሚስጥሮች ሙሉ ክፍል ተለቀቀ!#dawitdreams 7 месяцев назад
    የምክር ቡፌ:የ ኤርሚያስ አመልጋ አስገራሚ የስኬት ሚስጥሮች ሙሉ ክፍል ተለቀቀ!#dawitdreams
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • Anchor Media የትግራይ ተወላጁ የፋኖ አርበኛ 10 дней назад
    Anchor Media የትግራይ ተወላጁ የፋኖ አርበኛ
    Опубликовано: 10 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5