• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel скачать в хорошем качестве

አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel 1 месяц назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



አዳብና መክፈቻ በአል አናቲ // ethio gurage caltural music mesekel

የሶዶ ክስታኔ ቤተ-ጉራጌ መገለጫ የሆነው አዳብና ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ ለቀጣይ ትውልድ እንዲተላለፍ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። መስከረም 12/2018 አዳብና በሶዶ ክስታኔ ቤተ ጉራጌ ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 ባሉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ የገበያ ቦታዎችና ሀይማኖታዊ ስፍራዎች በወጣት ሴቶችና ወንዶች የሚከበር የአደባባይ ባህላዊ ክዋኔ ነው፡፡ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ መለሰ በሶዶ ክስታኔ ቤተ_ጉራጌ የወጣቶች መተጫጫ የሆነው አዳብና በምዕራቡ አለም መጤ ባህሎች ሳይበረዝ ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፍና በቱሪዝሙ ዘርፍ የማይዳሰስ የአለም ቅርስነት እውቅና እንዲያገኝ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። አዳብና መስቀል ከዋለበት መስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 የሚከበር ሲሆን ልጃገረዶች እና ወጣት ወንዶች የሚተጫጩበት ባህል እንደሆነ ገልጸዋል። ባህሉ በውስጡ ከያዘው ባህላዊ ክዋኔና ትዕይንት ባለፈ በዋናነት ወንዱ አይኑ ያረፈባት ሴት ከተመለከተ ሎሚ ወርውሮ ሲመታት ሎሚውን የምታነሳው ከሆነ ፈቃደኛ መሆኗን በማሳየቷ ጉዳዩ እስከ ቤተሰብ በመውሰድ ይጠናናሉ ነው ያሉት። የማህበረሰቡ የጋብቻ ባህል በሚፈቅደው መሰረት ወደ ሴቷ ቤት ሽማግሌ ተልኮ ተቀባይነት ካገኘ በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ ጋብቻ ስርዓቱን ጠብቆ እንዲመሰረት የሚያግዝ ድንቅ ባህል መሆኑ አስረድተዋል። ሊቀ ሂሩያን ብርሃኑ ዋካ እና አቶ አማረ ሀይሉ በሰጡት ማብራርያ አዳብና አዳምና ሄዋን የሚል ጥሬ ትርጉም የያዘ ወጣት ወንዶችና ሴቶች ለመተጫጨት የሚገናኙበት እንዲሁም በተለያዩ ባህላዊ ጨዋታዎች የእርስ በእርስ ግንኙነታቸው የሚያጠናክሩበት ጥንተ መሰረት ያለው የማህበረሰቡ ድንቅ ባህል ነው ብለዋል። በአዳብና ስነስርዓት የክረምቱ ጭጋግ ተገፎ መስከረም ሲጠባ ሴት ልጃገረዶች ጸጉራቸው በመሰራት መልካም መዓዛን ለመፍጠር አደስና ቅቤ ተቀብተው ለበዓሉ የሚሆን ባህላዊ ልብስ በመልበስ ተውበው በየአቅጣጫው "ሀዬ ሀዬ ዬዎ አበቢየ የመስከረሚየ" እያሉ በማዜም የሚገኙበት ሲሆን ወጣት ወንዶችም የሚያጯትን ለመምረጥ ደምቀው የሚወጡበት ባህል መሆኑን አስረድተዋል። አዳብና በተለያዩ የገበያ ስፍራዎችና ቤተክርስቲያናት ከወጣት ሴቶችና ወንዶች ጭፈራና ሙየቶች ትዕይንት ባሻገር ለየት ባለ አለባበ የተነፋፈቁ የሚገናኙበት፤ ያላገቡ የሚተጫጩበት፤ አዲስ ሙሽሮች አደባባይ የሚወጡበት፤ የፈረስ ጉግስ የሚከናወንበት፣ ወጣት ወንዶች ለአቅመ አዳም መድረሳቸውን በዝላይ በማሳየት እራሳቸውን የሚፈትሹበት እና ሌሎች በርካታ ባህላዊ ሁነቶች የሚከናወኑበት ቱባ ባህል ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ይህ ባህል በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ማለትም በጠለፋና በአላስፈላጊ ዘመናዊነት ተገትቶ የቆየ ቢሆንም አሁን ላይ በመንግስት እና ማህበረሰቡ የጋራ ርብርብ እያንሰራራ ነው ብለው አዳብና በቱሪዝሙ ዘርፍ እውቅና እንዲሰጠው ይበልጥ በማስተዋወቅ ጠብቆ ሊይዘው እንደሚገባ አሳስበዋል። ወ/ሪት ጽጌረዳ አሸናፊ፣ አበባ ከበደና ይስሐቅ አዳነ በሰጡት አስተያየት አዳብና ከጥንት ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የወጣቶች የመተጫጫና መገናኛ የአደባባይ ባህል ነው ብለዋል። ባህሉ ወጣት ወንዶችና ልጃገረዶች የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት በመልበስና ጸጉራቸውን በመሰራት ወደተመረጡ ገበያዎችና ሀይማኖታዊ ቦታዎች በማምራት በጭፈራና በተለያዩ ባህላዊ ትዕይንቶች የሚያከብሩትና አዳዲስ ሙሽሮችም ተውበው የሚወጡበት እንደሆነ ገልፀዋል። አዳብና ወጣቶች ተጠናንተው የሚተጫጩበት ባህል ብቻ ሳይሆን በየአመቱ በጉጉት የሚጠብቁት የክረምቱ ጭጋግ ተገፎ ወደ ብርኃን መሸጋገራቸውን በደስታ የሚገልጹበትና ማህበራዊ መስተጋብራቸውን የሚያድሱበት ድንቅ ባህል ነው ብለዋል። ለአዳብና መደብዘዝና መረሳት ዋነኛው ምክንያት ዘመናዊነት በመሆኑ በቀጣይ ወጣቱ በባለቤትነት ባህላዊ ትውፊቱን ሳይለቅ ወደነበረበት ለመመለስ ከሚመለከተው ባለድርሻ አካል በቅንጅት ሊሰራበት እንደሚገባም ተናግረዋል።

Comments
  • ጉራግኛ ጭፈራ በሶዶ ክስታኔ ቡኢ ቁ.፪ 3 года назад
    ጉራግኛ ጭፈራ በሶዶ ክስታኔ ቡኢ ቁ.፪
    Опубликовано: 3 года назад
  • ውሎ አዳር - የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ  መንጠር  ቀበሌ 2 года назад
    ውሎ አዳር - የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ
    Опубликовано: 2 года назад
  • እንደ ፍቅርሲዝም  የሚያዝናና ሰው አለ ግን 😂 18 часов назад
    እንደ ፍቅርሲዝም የሚያዝናና ሰው አለ ግን 😂
    Опубликовано: 18 часов назад
  • ✅ የገጠር እናቶችን ያስደሰትንበት ልዩ የገበያ ውሎ ❤  የደሴ ሰኞ ገበያ ማራኪ ገፅታ ! Dessie monday market. #wollo   #market 2 месяца назад
    ✅ የገጠር እናቶችን ያስደሰትንበት ልዩ የገበያ ውሎ ❤ የደሴ ሰኞ ገበያ ማራኪ ገፅታ ! Dessie monday market. #wollo #market
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የቆነጃጅቱ የጭፈራ ውድድር 1 месяц назад
    የቆነጃጅቱ የጭፈራ ውድድር
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ጮምዓ መቐለ 1 месяц назад
    ጮምዓ መቐለ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • መስቀልን በጉራጌ የአርቲስቶች ክትፎ ዝግጅት ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (4) MESKEL IN GURAGE  (4 ) #gurage 3 года назад
    መስቀልን በጉራጌ የአርቲስቶች ክትፎ ዝግጅት ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (4) MESKEL IN GURAGE (4 ) #gurage
    Опубликовано: 3 года назад
  • አዳብና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ 2 недели назад
    አዳብና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • አዝናኝ የመስቀል ቆይታ በጉራጌ በጠንክር ቶቶት ትውልድ ቤት/እናቱ መረቁን#mese 1 месяц назад
    አዝናኝ የመስቀል ቆይታ በጉራጌ በጠንክር ቶቶት ትውልድ ቤት/እናቱ መረቁን#mese
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የተፈጠረውን ሁሉ ተናገረ😭 እንትኑ ላይ ሀይላንድ አንጠለጠልንበት 17 часов назад
    የተፈጠረውን ሁሉ ተናገረ😭 እንትኑ ላይ ሀይላንድ አንጠለጠልንበት
    Опубликовано: 17 часов назад
  • የሀብታሙና የአብርሀም እንሾሽላ በሶዶ ክስታኔ ቱባዉ ባህል ከወኔቦ ባህላዊ ባንዶች ጋር በመሆን 2 года назад
    የሀብታሙና የአብርሀም እንሾሽላ በሶዶ ክስታኔ ቱባዉ ባህል ከወኔቦ ባህላዊ ባንዶች ጋር በመሆን
    Опубликовано: 2 года назад
  • የጉራጌ ልጃገረዶችና የወጣት ወንዶች በዓል የሆነው አዳብና በአዲስ አበባ ተከበረ ጥቅምት 2/2018 1 месяц назад
    የጉራጌ ልጃገረዶችና የወጣት ወንዶች በዓል የሆነው አዳብና በአዲስ አበባ ተከበረ ጥቅምት 2/2018
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ታታሪዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጎሳዬ የሀገራችንን ባህል በማስተዋወቅ ላይ የምትገኝ እህታችን ናት እንሾሽላዋ-ዝ- በወኔቦ ባት(ባንድ) 2 года назад
    ታታሪዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጎሳዬ የሀገራችንን ባህል በማስተዋወቅ ላይ የምትገኝ እህታችን ናት እንሾሽላዋ-ዝ- በወኔቦ ባት(ባንድ)
    Опубликовано: 2 года назад
  • መስቀል በጉራጌ how mwskel celebrated in gurage Ethiopia . part 1 Girum TV 4 года назад
    መስቀል በጉራጌ how mwskel celebrated in gurage Ethiopia . part 1 Girum TV
    Опубликовано: 4 года назад
  • የማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል ግብርና ቢሮ በቡናና ሻይ ዘርፍ አማካኝነት በምስራቅ ጉራጌ ዞን መሰቃን ወረዳ የተቦን ቀበሌ  በሜርሲ ፕሮጀክት ሆስፒታል የቡና ልማት 3 недели назад
    የማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል ግብርና ቢሮ በቡናና ሻይ ዘርፍ አማካኝነት በምስራቅ ጉራጌ ዞን መሰቃን ወረዳ የተቦን ቀበሌ በሜርሲ ፕሮጀክት ሆስፒታል የቡና ልማት
    Опубликовано: 3 недели назад
  • በጉራጌ አለ ቅጥ ጦርነት ያለ ቅጥ ውበት #gurage #ethiopiantour #travel #guragegna_music 2 месяца назад
    በጉራጌ አለ ቅጥ ጦርነት ያለ ቅጥ ውበት #gurage #ethiopiantour #travel #guragegna_music
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት 4 года назад
    በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት
    Опубликовано: 4 года назад
  • እሙካ መድረክ ላይ ውሸትን አጋለጠች | ልዩ የመስቀልን በዓል | ጉራማይሌ | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 1 месяц назад
    እሙካ መድረክ ላይ ውሸትን አጋለጠች | ልዩ የመስቀልን በዓል | ጉራማይሌ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Uzak Şehir 38. Bölüm 13 часов назад
    Uzak Şehir 38. Bölüm
    Опубликовано: 13 часов назад
  • በ 74 አመታቸው ወጣቱን ያስናቁ እናት ገበሬ! 1 месяц назад
    በ 74 አመታቸው ወጣቱን ያስናቁ እናት ገበሬ!
    Опубликовано: 1 месяц назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5