У нас вы можете посмотреть бесплатно 🛑 ደብረ ዘይት - የዐብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት | ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው? | Ethiopian Orthodox или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🛑 ደብረ ዘይት - የዐብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት | ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው? | Ethiopian Orthodox ⭕️⭕️⭕️ደብረ ዘይት ⭕️⭕️⭕️ ✅የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ ተራራ ማለት ነው። «ደብር» ማለት «ተራራ» ማለት ሲሆን «ዘይት» ማለት ደግሞ «ወይራ» ማለት ነው። በዚህም «ደብረ ዘይት» ማለት የወይራ ዛፍ የሞላበት፣ የበዛበት፣ የይወራ ተራራ ማለት ይሆናል። ✅ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ የሚገኝ ቦታ የሚገኘው ተራራ በደብረ ዘይት በመካከል የቄድሮን ሸለቆ ብቻ አለ። ከግርጌው ጌቴ ሴማኒ የተባለው የአትክልት ስፍራ ይገኛል። የጸሎተ ሐሙስ ማታ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተያዘበትና በኋላም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሥጋዋ ያረፈበት ወይም የድንግል መካነ መቃብር በዚህ ተራራ ግርጌ ይገኛል። ቤተ ፋጌ እና ቢታንያ በኮረብታው ጫፍ እና በምሥራቅ ዳገት ላይ ይገኛሉ። ይህ ተራራ በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጸ ብዙ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ቦታ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ስለ ቤተ መቅደሱ መፍረስ፣ ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ ዳግም ምጽአት በዚህ ተራራ ላይ ተናገሯል። (ማቴ.፳፬፥፫) በዚሁ ተራራ ላይ ወደ ሰማይ ዐርጓል። በዚሁ ተራራ ላይ ቀን በከተማና በገጠር ሲያስተምር ውሎ ሌሊት የሚያድርበት የኤሌዎን ዋሻ ይገኛል። በኋለኛው ምጽአቱ በዚሁ ቦታ እንደሚገለጥ ትንቢት ተነግሯል። Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ,Mezmure Mahlet,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,Mezmur Ahadu,ቆ ጳዝዮን #Qo Pazyon,EOTC TV,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Amhara Media Corporation,Feta Daily,Arada Movies,AWTAR TV,Ethiopian Education,Abel Birhanu,Mahibere Kidusan,Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች,Samuel Asres I Official Channel,Balageru TV,Donkey Tube,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,Nisebih,Ale Tube,aklil media,አክሊል ሚዲያ,ደብረ ዘይት,ዳግም ምጻት,ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው?