У нас вы можете посмотреть бесплатно ሁሌ ከቁርስ በፊት በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው አስደናቂ የጤና ጥቅሞች/drinking water empty stomach или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ጥዋት በባዶ ሆድ #ውሃ መጠጣት #ለጤናችን እጅግ በርካታ #ጥቅሞች እንዳሉት የጤና #ባለሙያዎች ይመክራሉ። #ሰውነታችን ሌሊቱን ሙሉ ያጣውን ፈሳሽ ለመተካት እና የውስጥ አካላትን ስራ ለማቀላጠፍ ትልቅ ሚና ይጫወታል:: 1. #የምግብ መፈጨት ሥርዓትን ያቀላጥፋል ውሃ በባዶ ሆድ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለምግብ መፈጨት ዝግጁ ያደርገዋል። ይህ ደግሞ የምግብ ንጥረ ነገሮችን የመምጠጥ አቅምን ይጨምራል እንዲሁም የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። #ethiopia #habesha #dietarybenefits #coffee #healtheffects #ኢትዮጵያ #ethiopian #water #ውሃ