У нас вы можете посмотреть бесплатно ሊዮኔል ሜሲ፦ የፊዚክስ ህግጋትን የጣሰ ወይስ የተጠቀመ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
@AntenehBizuneh-m1c "የሜሲ አስገራሚ ችሎታዎች መሠረታዊ ከሆኑት ነገሮች አንዱ *ዝቅተኛ የስበት ማዕከሉ (Low Center of Gravity)* ነው። የስበት ማዕከል ማለት የአንድ ነገር ክብደት ሁሉ እንደ አንድ ነጥብ ተሰብስቦ የሚገኝበት ቦታ ነው። ሜሲ ቁመቱ አጭር (1.70 ሜትር) ሲሆን፣ አብዛኞቹ ተከላካዮች ደግሞ ረዣዥም (ከ1.85 ሜትር በላይ) ናቸው። *ፊዚክስ ምን ይላል?* የአንድ ነገር የስበት ማዕከል ዝቅተኛ በሆነ መጠን፣ ያ ነገር የበለጠ የተረጋጋ (stable) ይሆናል። ረዣዥም ተጫዋቾች ከፍ ያለ የስበት ማዕከል ስላላቸው፣ በፍጥነት አቅጣጫ ሲቀይሩ ወይም ሲዞሩ ሚዛናቸውን የመሳት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። ቶርክ (Torque) የሚባlewn ኃይል ለመቃወም ብዙ መጣር አለባቸው።