У нас вы можете посмотреть бесплатно የአምላክ ዐቃቤ ሕግ или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ገባሬ መንክራት በገድሉ ያወቅነው የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአምላክ ዐቃቤ ሕግ የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ ፀሐይ ፀሐይ ለምድራችን ፀሐይ በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ የመላእክት ወዳጅ/2x/ ገብረ ሕይወት ሰማይ አዝ================================= መብረቅ መብረቅ ሠረገላው መብረቅ የቃልኪዳኑ ወንዝ ሲጠጣ የማይደርቅ የፍጥረቱ ደስታ/2x/ ገብረ ሕይወት ፃድቅ አዝ========================================ኮከብ ኮከብ ክብረ ገዳም ኮከብ ዓለምን የሚያስንቅ መዓዛው የሚስብ አልክ ሥሉስ ቅዱስ/2x/ ገብረ ሕይወት ኪሩብ አዝ========================================ስሂን ስሂን ፄና ልብሱ ስሂን የነፍስን አዳራሽ በገድል የሚሸፍን የሚነበብ መጽሐፍ/2x/ ገብረ ሕይወት ድርሳን አዝ========================================መቅረዝ መቅረዝ የማኅቶት መቅረዝ ምድረ ከብድ ዝቋላን ያለመለመ ወንዝ የዚጊቲው ፈዋሽ/2x/ ገብረ ሕይወት ምርኩዝ አዝ=================================/2x/