У нас вы можете посмотреть бесплатно #ቸሩ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቸሩ ሆይ ========== ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና /2/ ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእሥራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድኃኔዓለም ናና አ.ዝ---------------------------// ቸሩ ሆይ ለዓይነ ስውር መሪ ቸሩ ሆይ ምርኩዝ መመኪያ ነህ ቸሩ ሆይ አንተን የሚመስል ቸሩ ሆይ ምንም ነገር የለም ቸሩ ሆይ ምሕረትና ፍቅርህ ቸሩ ሆይ ወሰን ወደር የለው ቸሩ ሆይ ሳንወድህ ወደኽን ቸሩ ሆይ ፈልገህ ጠራህን አ.ዝ---------------------------// ቸሩ ሆይ ሰምተህ እዳልሰማህ ቸሩ ሆይ አይተህ እንዳላየህ ቸሩ ሆይ ሁሉን ታልፈዋለህ ቸሩ ሆይ ፍቅራዊ አባት ነህ ቸሩ ሆይ አማኑኤል ጌታ ቸሩ ሆይ ቸሩ ፈጣሪያችን ቸሩ ሆይ ውለታህ ብዙ ነው ቸሩ ሆይ ለእኛ የዋልክልን አ.ዝ---------------------------// ቸሩ ሆይ በከብቶች ማደሪያ ቸሩ ሆይ በዚያች ትንሽ ግርግም ቸሩ ሆይ ተወልዶ አዳነን ቸሩ ሆይ ጌታ መድኃኔዓለም ቸሩ ሆይ እልል በሉ ሰዎች ቸሩ ሆይ አንድ ላይ ዘመሩ ቸሩ ሆይ ስብሃት ለእግዚአብሔር ቸሩ ሆይ በአርያም በሉ