У нас вы можете посмотреть бесплатно የእህቶቻችንን ህልም ያሳካ ብድር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሴት እህቶቻችን የፋይናንስ ድጋፍ ካገኙ ህልማቸውን ከማሳካት ወደ ኋላ የሚያስቀራቸውአንዳችም ነገር የለም። ዛሬ ለዚህ ጥሩ አብነት የሆኑና በባንካችን የሶስተኛ ዙር የሴቶች የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ “በስራ ፈጠራ“ ዘርፍ አሸናፊ ከነበሩ በርካታ ስኬታማ ሴቶች መካከል የትዝታን የምስክርነት ቪዲዮ እንከታተል። ትዝታ መንበሩና በርካታ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ እንስቶች በአቢሲንያ የገንዘብ ድጋፍ ታግዘው አሁን ላይ ህልማቸውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ቀይረዋል። ትዝታና በርካታ ስኬታማ ሴቶች ከአቢሲንያ ባንክ በወሰዱት ብድር የጀመሩትን ቢዝነስ በማስፋፋትና ለሌሎች ወገኖቻቸው የስራ ዕድል በመፍጠር፣ ሴቶች ድጋፍ ካገኙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ አስመስክረዋል። ለዛሬ ከእነዚህ ስኬታማ ሴቶች መካከል የትዝታን የምስክርነት ቪዲዮ እንከታተል።