У нас вы можете посмотреть бесплатно በሰዎች አትፍረዱ ... ምልክቶችን ቀድማችሁ እንዴት ትለያላችሁ? (ሳታዩት እንዳትወስኑ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎙 ራስን ማጥፋት ቀላል ውሳኔ አይደለም! ከቤተሰብ፣ ከወዳጅ፣ ከስራ፣ ከሁሉም ነገር መራቅ ነው። የራስን እስትንፋስ መቁረጥ ነው። ይህ ቀላል አይደለም። ቀላል ካልሆነ ታዲያ ሰዎች ለምን ራሳቸውን ያጠፋሉ? --- ከዚህ ሁሉ ህመም መዳኛው ደግሞ ህመሙን መሰማት እስኪያቅታቸው ድረስ ራሳቸውን መነጠል እንደሆነ ይረዳሉ። ለምን? ወደአእምሯቸው የሚመጣው ሀሳብ "እንዴት ችግሩን ልፍታው?" ሳይሆን "ከዚህ ችግር ለዘለዓለሙ ብለያይስ!?" የሚል ይሆናል። --- በአዲስ አበባ የሚገኙ የስነ-ልቦና እና የስነ-አእምሮ ህክምና መስጫ ማዕከላት መካከል የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው። 1. አብርሆት የሳይኮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ስልክ፡ 0989737372/0118236705 2. ስጦታ የአእምሮ ጤና ህክምና ማዕከል ስልክ፡ 0113692774 3. ለቤዛ ሳይካትሪክ ክሊኒክ ስልክ፡ 011 835 2929 4. አሃ የሳይኮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ስልክ፡ 011 662 2437 5. እርቅ ማዕድ ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ስልክ፡ 098 345 4445 6. ማይንድ ሴት የማማከር አገልግሎት ስልክ፡ 091 150 5050 7. ቤዝና ማማከር እና ስልጠና ስልክ፡ 093 598 1701 --- Welcome to the official @ThePsychNet YouTube channel. The Psych Net is a digital platform that works to digitize Psychology - Togther! On my channel, you can find Psychological interviews, travel vlogs, mental health related tips, and psychological explanations on social affairs. Subscribe to my channel. Thanks for your support!