У нас вы можете посмотреть бесплатно የማይጠፋው ማንነትህ! 😱 ከሰውነትህ በላይ ያለህ ሚስጥር!ልጆች፣ እውነተኛ ማንነታችሁን እወቁ! ✨ አስደናቂው የእግዚአብሔር ስጦታ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሰላም ልጆች! ዛሬ በጣም የሚያስደንቅ ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል። ሁላችንም የምናየው ሥጋዊ አካል ቢኖረንም፣ በውስጣችን ደግሞ የማይታይ ግን በጣም ኃይለኛ የሆነ 'ነፍስ' አለችን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ 🎈 በፊኛና በትንፋሽ ምሳሌ ነፍሳችን እንዴት ሥጋችንን እንደምታንቀሳቅሰው እንማራለን። 📖 እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው እንዴት የሕይወት እስትንፋስን 'እፍ' እንዳለበት እናያለን። 🍴 የሥጋ ምግብ እንጀራ እንደሆነ ሁሉ፣ የነፍሳችን ምግብ ምን እንደሆነ እንረዳለን። ይህ ትምህርት ልጆች ስለ ማንነታቸው እንዲያውቁና ለእግዚአብሔር ምስጋና እንዲያቀርቡ የሚረዳ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!"