У нас вы можете посмотреть бесплатно በእናንተ እጅ ነኝ || ጌታ ሆይ ነፍሴን ተቀበል || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ነብይ ስምዖን ሪቄ || ክፍል-1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንግዳችን ጌታን እንደ ግል አዳኛችው አድርገው ከተቀበሉ በኃላ ከቤት መባረር፣ በደርግ ዘመነ መንግስት ከፍተኛ ግርፋት ከማስተናገዳቸው የተነሳ ለሞት ተዳርገው ነበር፡፡ እስካሁንም በግራ እግራቸው ላይ የሚሰማቸው ነገር እንዳለ ይናገራሉ፡፡ እኚህ አባት ነብይ ስምዖን ሪቄ ይባላሉ፡፡ የሀዋሳ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ሲሆኑ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ እስከዛሬ አምላካቸውን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ ከእኚህ የቤተ-ክርስቲያን አባት ጋር ያደረግነውን ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል ይዘንላቹ መተናል፡፡ እንድትከታተሉ ሰንጋብዛቸሁ በብዙ እንደምታተርፉበት በመተማመን ነው፡፡ መልካም ቆይታ፡፡ ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60