У нас вы можете посмотреть бесплатно Getan Maseb New (ጌታን ማሰብ ነው) - Betty Tezera - Cover by или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Getan Maseb New (ጌታን ማሰብ ነው) የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው አሃ አሃ የተደረገው እርሱ የሚደረግ ነው አሃ አሃ (2x) ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም እግዚአብሔር ብቻ አይለመድም (2x) ሰው በእውቀቱ ላይ ደርቦ እውቀትን ቢጨምር ይህም ከንቱ ነው ከንቱ ለዓይኑ ያማረውን ከማድረግ ነፍሱን ባይከለክል ይህም ከንቱ ነው ከንቱ ማረፍያዬ ብሎ ቤቶቹን ቢያሳምር ቢያስጌጥ ይህም ከንቱ ነው ከንቱ ብርና ወርቅን አከማችቶ ለነገው ቢያስቀምጥ ይህም ከንቱ ነው ከንቱ አዝ፦ ለሰው ከድካሙ በቀር ትርፉ ምንድን ነው ይልቅ በጉብዝናው ወራት ጌታን ማሰብ ነው (2x) ሳይደክሙ ጌታን ማሰብ ነው ሳይጨልም ጌታን ማሰብ ነው በሩ ሳይዘጋ ጌታን ማሰብ ነው ነፍስም ሳትወጣ ጌታን ማሰብ ነው አይ ጐበዝ የተባለው ሰው አገር ሁሉ የሚያደንቀው ጥሮ ግሮ ያከማቸውን ጥሎት ሄደ ሳይበላው ሃብቱን ይሄም ከንቱ መድረሻው ምንድን ነው እድሜውን ሁሉ ጠፍሮት ስንፍናው እንደተባለ እንደቀረም መና እሱም ሄደ ሞት ቀደመውና ሳይደክሙ ጌታን ማሰብ ነው ሳይጨልም ጌታን ማሰብ ነው በሩ ሳይዘጋ ጌታን ማሰብ ነው ነፍስም ሳትወጣ ጌታን ማሰብ ነው አዝ፦ ለሰው ከድካሙ በቀር ትርፉ ምንድን ነው ይልቅ በጉብዝናው ወራት ጌታን ማሰብ ነው (2x)