У нас вы можете посмотреть бесплатно Sami-Dan – ደጌ (Dege) | Official Video | Ethiopian Music 2025 | Samidan New Album или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#SamiDan #Dege #GurageMusic #EthiopianMusic #AmharicSongs #SamidanNewAlbum #LelagnawMelke #EthiopianCulture #GuragePeople Dege” is a tribute to the Ethiopian Gurage people, known for their hard work, entrepreneurship, generosity, and rich cultural heritage. This song celebrates their dedication, polite nature, and unique traditions, highlighting the pride and resilience of one of Ethiopia’s most respected communities. 🎧 From the album: ሌላኛው መልኬ | Lelagnaw Melke 🎙️ Artist: Sami-Dan (Samidan) ደጌ ሆ ግዶ ደጌ... ደጌ ደጌ ጉራጌ ደግ ነው ደጌ ጉራጌ በጠዋት ተነስቶ ስራው ላይ ሚለፋው ሀገር እንዳቀና ይናገራል ትከሻው ከሰው የማይደርሰው ለሰው ግን ሚተርፈው የአባቶች ምርቃት ጉልበት እየሆነው ለተሻለ ኑሮ ቢወጣም ካገሩ ሀገር ቤት ነው ልቡ ካደገበት መንደሩ የተንቢ እያለ ይመጣል መስቀል ላይ የናፈቀችውን እናቱን አይኗን ሊያይ ሆ ግዶ በኔና - ጉራጌ በፍቂር - ጉራጌ በንማጀ - ጉራጌ ድረምንቅ - ጉራጌ ጉራጌ አቤት ሲያምርበት ጭፈራውን ሲችልበት ባንድነት ሆኖ ሲያከብር ይነግሳል በቤቱ ፍቅር አባኸ - ሽማኸ እማኸ - ሴራኸ ጥብጥና - ምሽራኸ ሙረኽ - ጥባኸ ደጌ ጉራጌ የሴቶቹ መስቀል ላይ ደርሼ የጎመኑን ክትፎ ቀምሼ እንዴትስ አድርጋ ብትሰራው ነው ስበላው አንጀቴን የሚያርሰው ሆ ጉራጌ ናትና ውቢቷ ወርሳዋለች ሙያውን ከናቷ በሰራችው ጅባ ላይ ተኝቼ አልሄድም ከቤቷማ ወጥቼ የደመራው መብራት ፊቴ ላይ አበራው ተስፋዬን አውጥቶ እንደ ፀሀይ ያባቶች ምርቃት ፍቅራቸው ሲደርሰን ስንጨፍር ባንድ ላይ ደመራውን ከበን ኬር ይሁን ይላል ላገሩ ሲማፀን አሚን አሚን አልን በተስፋ ተውጠን ያርግለት የልቡን ከተመኘውማ ፈጣሪም ይራራል ይሄንን ሲሰማ ደጌ ጉራጌ ደጌ ደጌ ጉራጌ ደግ ነው ደጌ ጉራጌ በጠዋት ተነስቶ ስራው ላይ ሚለፋው ሀገር እንዳቀና ይናገራል ትከሻው ከሰው የማይደርሰው ለሰው ግን ሚተርፈው የአባቶች ምርቃት ጉልበት እየሆነው ለተሻለ ኑሮ ቢወጣም ካገሩ ሀገር ቤት ነው ልቡ ካደገበት መንደሩ የተንቢ እያለ ይመጣል መስቀል ላይ የናፈቀችውን እናቱን አይኗን ሊያይ ሆ ግዶ በኔና - ጉራጌ በፍቂር - ጉራጌ በንማጀ - ጉራጌ ድረምንቅ - ጉራጌ ጉራጌ አቤት ሲያምርበት ጭፈራውን ሲችልበት ባንድነት ሆኖ ሲያከብር ይነግሳል በቤቱ ፍቅር አባኸ - ሽማኸ እማኸ - ሴራኸ ጥብጥና - ምሽራኸ ሙረኽ - ጥባኸ ደጌ ጉራጌ ደጌ Credit Melody : - Sami-Dan ዜማ :- ሳሚ-ዳን Lyric :- Sami-Dan x Mewded Kibru ግጥም :- ሳሚ-ዳን እና መውደድ ክብሩ Arrangement :- Sami-Dan ቅንብር :- ሳሚ-ዳን Tenor Sax :- Ashenafi ቴነር ሳክሲፎን: - አሸናፊ Bass Guitar :- Jimmy ( Girma Moges ) ቤዝ ጊታር :- ጂሚ ( ግርማ ሞገስ ) Lead Guitar :- Robel Mehari ሊድ ጊታር :- ሮቤል መሀሪ Keyboard :- ጃሽ ኪቦርድ :- Josh Drum :- Addio (Addis Ras Band ) ድራም :- አዲዮ ( አዲስ ራስ ባንድ ) Mixing and Mastering :- Andy Bete Zema ሚክስንግና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ Background Vocal :- Esubalew Yitayew (Yeshi) | Henok Getachew , Kaleab Mulugeta | Shewalem Bade ተቀባይ ድምፅ :- እሱባለው ይታየው (የሺ) | ሔኖክ ጌታቸው | ቃለአብ ሙሉጌታ | ሸዋአለም ባዴ