У нас вы можете посмотреть бесплатно የወሎ ጪስ /Wollo Chis или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እግር ጥሎት የወሎን ምድር የረገጠ ሰው ደሴ ከተማ አራዳ ገበያ አካባቢ የመንገዱ ግራና ቀኝ በውብ ቀለማት አሸብርቆ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ቀለማት የተሰደረውን የወሎ ጭስ መመልከቱ አይቀሬ ነው። በባህላዊ መንገድ የሚዘጋጀው የወሎ ጭስ ተፈጥሯዊ ግብአቶችን ተጠቅሞ ስለሚቀመም በርካቶች ተመራጭ ያደርጉታል፡፡ ምርቱ ለብዙዎች የሥራ ዕድል በመፍጠርም ይታወቃል፡፡ ከ60 በላይ የተለያዩ አገር በቀል ዕጽዋቶችን በመጠቀም እንደሚቀመም የሚነገርለትን የወሎ ጭስ በወሎ አካባቢ ብቻ የሚገኝ ሀገር በቀል ተክሎች /Endemic plants/ ስለመዘጋጀቱ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የእውቅና ምስክር ወረቀት ተስጥቶታል።