У нас вы можете посмотреть бесплатно 12 የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች // 12 amazing cloves health benefits или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ቅርንፉድ ከተክል የሚገኝ ፍሬ ሲሆን ለብዙ ሽህ አመታት ለምግብ ማጣፈጫ እንዲሁም ለመድሃኒትነት እና ህክምና እያገለግለ ይገኛል። ቅርንፉድ ከሚሰጣቸው አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 12ቱን በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን፡ 1 የምግብ መፈጨትን ማፋጠን ወይም ማሳለጥ 2 የሳንባ ጤናን መጠበቅ 3 ከፍተኛ የሆነ የፀረ ህዋስ ባህሪ 4 የካንሰር በሽታን ለመከላከል እና ለማቆም 5 የጉበትን ጤንነት መጠበቅ 6 ለተስተካከለ እና ለተሻለ የአፍ ውስጥ ጤንነት 7 ለጭንቀት እና ድብርት 8 የበሽታ መከላከል አቅምን ለማጠናከር 9 የደም ውስጥ የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር 10 ለአጥንት ጥንካሬ እና ጤንነት 11 ለብጉር ህክምና 12 ለጭጓራ ብግነት ወይም ህመም ህክምና እንዲሁም ከዚህ በዘለለ ለዘርፈ ብዙ አግልግሎቶች ይውላል። በተጨማሪ ቅርንፉድን መውሰድ የለለባቸው እነማን እነማን ናቸው? 1 ነብሰጡር ሴቶች 2 አጥቢ እናቶች 3 እድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት 4 የደም መድማት መርጋት ችግር ላለባቸው እና ህክምና(መድሃኒት) የሚወስዱ ታካሚዎች 5 የደም ግፊት በሽታ ያለባቸው እና መድሃኒት የሚወስዱ ታካሚዎች እና ሌሎችም... የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች -==- • 8 ጉበታችን መጐዳቱን የሚነግሩን አስጠንቃቂ ምልክቶች 8 warni... #health #recipe #healthy #viral #trending