У нас вы можете посмотреть бесплатно ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ጉዳይ ነው! - ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ S2| EP19 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#viral #fyp #inspiration #recommended #foryou "በሽታህን አድን!" በልዩ ዝግጅት ወደናንተ ቤተሰቦቻችን የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙ አዕምሯችንን ሰንጥቆ በሚገባው ቃላቱ የምናውቀው የምናከብረው እንዲሁም በማይዛነፍ አቋሙ ለብዙ አመታት የምናውቀው መካሪያችን ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ይህ ፕሮግራሙ #season2 | #episode19 ተከታታይ ፕሮግራሙ ነው። በዚህ ፕሮግራም ከስከዛሬው ለየት የሚያደርገው በሙስሊሙ በመካከል የተንሰራፋውን ብልሹ አስተሳሰብ እና እምነት(አቂዳ) በቀጥታ በአደባባይ ገመናውን የሚያጋልጥ እንዲሁም ብትንትኑን የሚያወጣ መሆኑ ነው። ይህ ክፍል ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ ቢያዳምጠው ዘወር ብሎ እምነቱን እንዲገመግም ያግዘዋል በአላህፈቃድ ኢንሻአላህ! #topic preview 00:00 በገይብ(ባልታየ) እና ባልተብራራ ነገር ላይ ያለው የሰዎች በሽታ 03:02 በማን ተማምነህ እንደምትሰራ ራስህን ተመልከት 04:25 ራስህን በሀሳብ ወደ ረሱል(ሰዐወ) ዘመን ተመልሰህ ሀሳብህን መዝን 06:02 ለኔና እና ላንተ አቅጣጫ ያሰፈልገናል 06:52 በሶሀቦች ዘመን ሆነህ ራሰህን አስብ(vertually) 08:30 በተነገረህ መረጃ ብቻ እመን 11:02 መድሀኒት ቢሆንህ እስኪ በዚህ ራሰህን መዝን 11:57 ቁርዓን ከፀሀይ በላይ ግልፅ መሆኑን ተረዳ 12:49 ከታመሙ ሰዎችም ጋር ክርክር አያስፈልግህም 14:14 በሽታህ ከነፍስህ ጋር እንጂ ከቁርዓን አይደለም 15:17 በዲን ከመከራከር ራስህን አርቅ 16:25 @nejahmedia @ElafTube @haruntube2 @harunmedianetwork @africatv1 @Nejashitva @minbertv1 @ElafTubeSIRA @ustazbedruhussein