• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1 скачать в хорошем качестве

ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1 3 years ago

ትምህርተ ሰዓታት

ሰዓታት

ሰአታት

#seatat

Aba giorgis

አባ ጊዮርጊስ

#zema seatat

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩  |  seatat zema part 1
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩ | seatat zema part 1

ትምህርተ ሰዓታት ከአብ ወወልድ እስከ ግነዩ በመልአከ ኀይል ቆሞስ አባ ዘድንግል 💒💒💒 የመጽሐፍ ሰዓታት ጸሐፊ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ከ፲፫፻፶፯ - ፲፬፻፲፯ ዓ.ም ድረስ የነበረ ታላቅ ሊቅ ሲኾን ካለው ከፍተኛ መንፈሳዊ ዕውቀት የተነሣ "ዐምደ ሃይማኖት፣ ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ" የሚል ሥያሜ ሲሰጠው ከ፳፩ በላይ መንፈሳውያት መጻሕፍትን የጻፈ አባት ነው። ሰዓታት ማለት የበርካታ ሰዓቶች ስብስብ ሲኾን በነጠላ ሰዓት ሊባል ይችላል። የተፈጠሩ ፳፪ቱ ፍጥረታት ኹሉ መነሻ ጊዜ (ሰዓት) ያላቸው ሲኾኑ፤ በተለይ ሰውና መላእክት በየሰዓቱ በየጊዜያቱ የእግዚአብሔርን ስሙን አመስግነው ክብሩን ሊያወርሳቸው ፈጥሯቸዋል። ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም ይኽነን መጽሐፉን "መጽሐፍ ሰዓታት ዘሌሊት እና መጽሐፍ ሰዓታት ዘመዓልት ብሎ በዚኽ ስም ሊሠይምበት የቻለበት ምክንያት፦ ፩, በመዓልትም በሌሊትም በሰዓቱ ኹሉ በአንድነቱ ምንታዌ(ኹለትነት) በሦስትነቱ ርባዔ (አራትነት) የሌለበት ልዑል እግዚአብሔር ምስጉን ስለኾነ ሲኾን ፪, ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ምእመናን በደመ ወልደ እግዚአብሔር በተመሠረተችው የልዑል ማደሪያ በኾነችው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተሰብስበው በእነዚህ የሌሊትና የመዓልት የሰዓት ጊዜያት ልዑል እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ታላቅ የምስጋና መጽሐፍ ስለኾነ ነው። 💒 ይዘቱም • ምስጢረ ሥላሴ • ስለልዑል እግዚአብሔር ቸርነት • ስለ እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ • ሰለ ነገረ ማርያም • ሰለ ነገረ መላእክት • ስለ መስቀልና ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰንበተ ክርስቲያን ክብር • ስለ ቀደምት አርዕስተ አበው እና ነቢያት ክብርና አማላጅነት • ስለ፬ቱ ወንጌላውያን ምሳሌ • ሰለ ሰማዕታት ተጋድሎና አማላጅነት • ሰለ ጻድቃን ስለ መነኮሳት ሰለ ደናግል ሕይወትና ቅድስናዊ ኑሮ • ስለ ሥዩማነ ቤተ ክርስቲያን • ስለ ሥነ ዘፍጥረት። በጥልቀት ተብራርቶበታል። 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 "የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው"። Subscribe for more...    / @ztw   Follow us on Instagram...   / zenawe_tefsehet_wehaset   Follow us on Telegram... https://t.me/lediyakonat

Comments
  • #ቅዳሴ መጋቤ ስብሐት ቆሞስ አባ ገ/ወልድ ወ/ሳሙኤል 6 months ago
    #ቅዳሴ መጋቤ ስብሐት ቆሞስ አባ ገ/ወልድ ወ/ሳሙኤል
    Опубликовано: 6 months ago
    7823
  • ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ 5 years ago
    ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
    Опубликовано: 5 years ago
    151830
  • ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፫  |  seatat zema part 3 2 years ago
    ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፫ | seatat zema part 3
    Опубликовано: 2 years ago
    11679
  • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video] 5 years ago
    መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    Опубликовано: 5 years ago
    3536120
  • 🔴 የእመቤታችን የማርያም መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox Mezmur | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam 2 days ago
    🔴 የእመቤታችን የማርያም መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox Mezmur | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam
    Опубликовано: 2 days ago
    18437
  • #የቅዳሴ ትምህርት #ሥርዐተ ቅዳሴ ክፍል ፩ #Sirat Kidasie part 1 2 years ago
    #የቅዳሴ ትምህርት #ሥርዐተ ቅዳሴ ክፍል ፩ #Sirat Kidasie part 1
    Опубликовано: 2 years ago
    397134
  • ሰዓታት ዘሌሊት (ነሲእየ ማዕተበ ክሳብ ንሴብሖ) Part_1 13 years ago
    ሰዓታት ዘሌሊት (ነሲእየ ማዕተበ ክሳብ ንሴብሖ) Part_1
    Опубликовано: 13 years ago
    365295
  • ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፪  |  seatat zema part 2 2 years ago
    ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፪ | seatat zema part 2
    Опубликовано: 2 years ago
    15166
  • ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album) 3 years ago
    ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    Опубликовано: 3 years ago
    13080580
  • Ethiopia :- በፆመ ፍልሰታ ሰዓታት ለምን እንቆማለን ? | ሰዓታት እና ማህሌት | ምንድን ናቸው ? | seatat  | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 1 year ago
    Ethiopia :- በፆመ ፍልሰታ ሰዓታት ለምን እንቆማለን ? | ሰዓታት እና ማህሌት | ምንድን ናቸው ? | seatat | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    Опубликовано: 1 year ago
    25120

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS