У нас вы можете посмотреть бесплатно አስደሳች ዜናዎች በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን | በአሜሪካ የTPS ተጠቃሚዎች ለሆናችሁ | Derivative Asylee ምንድን ነው? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪድዮ ወሳኝ በሆኑ ሁለት አንኳር ጉዳዮች ላይ እናተኩራለን፤ በአሜሪካን ሃገር የ ጊዜያዊ ከለላ (TPS) ተጠቃሚዎች አስደሳች ዜና አለን፤ በአሜሪካን ሃገር ጥገኝነት ጠይቀው ተፈቅዶላቸው የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሊጠቀሙበት ስለሚችሉትና ቤተሰቦቻቸውን ከኢትዮጵያ መውሰድ የሚችሉበት አንድ አይነት ፕሮግራምን በተመለከተ ማብራሪያ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ይህ ቪድዮ ይጠቅማቹሃልና እስከመጨረሻው ተከታተሉ። ይህን ትምህርታዊና መረጃ ሰጪ የዩቱብ ቻናል በመቀላቀልና ቤተሰብ በመሆን ቁም ነገር ይገብዩ እንዲሁም አዳዲስ ቪድዮዎች እንደተለቀቁ ቀድመው ያግኙ። #tps #temporaryprotectedstatus #deportationpolicy #departmentofstate #donaldtrump #derivativeasylee #immigrantvisa