У нас вы можете посмотреть бесплатно 🎬 የትዳር አጋርዎን ንግግር ማቋረጥ ለምን ማቆም አለብዎት? | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎬 የትዳር አጋርዎን ንግግር ማቋረጥ ለምን ማቆም አለብዎት? እውነተኛ ፍቅርና ቅርበት የሚጀምረው አጋራችንን በትክክል ከማዳመጥ ነው። ንግግር ማቋረጥ እንዴት ጸጥተኛ የትዳር ገዳይ እንደሆነ እና ግንኙነታችሁን ለመፈወስ የሚረዱ 3 ወሳኝ መፍትሔዎችን በዚህ አጭር ቪዲዮ አካፍያለሁ። አዕምሮዎን ያድሱ፣ ትዳርዎን ይታደጉ! #HabeshaMentalHealth #MarriageTips #EthiopianCouples #HabeshaInAmerica #SeattleHabesha #WashingtonState #RezMercyCounseling #MentalHealthAmharic #ዘካሪያሰአዳነአዴቦ ⚠️ Professional Disclaimer / ማሳሰቢያ፡ ይህ መረጃ ለትምህርትና ለግንዛቤ ማስጨበጫ ብቻ የተዘጋጀ እንጂ ሙያዊ የሥነ-ልቦና ምክርን፣ ምርመራን ወይም ሕክምናን አይተካም። ይህንን ቪዲዮ መመልከት ከዘካሪያሰ አዳነ አዴቦ ወይም ከ REZ Mercy Counseling PLLC ጋር የህክምና ባለሙያና ደንበኛ ግንኙነትን (therapist-client relationship) አይፈጥርም። አስቸኳይ የአዕምሮ ጤና ችግር ካጋጠመዎት እባክዎ 988 ወይም 911 ይደውሉ።