У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴👉ቅዱስ ሉቃስ ማነው? || ጥቅምት 22 ለምን እናከብረዋለን? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👉ቅዱስ ሉቃስ ሀገሩ አንጾኪያ ነው፡፡ አስቀድሞ ከ72ቱ አርድእት ወገን የተቆጠረ ሲሆን ከበዓለ ሃምሳ በኋላ ወደ አንጾኪያ ወርዶ ወነጌልን ሰብኳል ከሐዋርያወ ቅዱስ ጳውሎሰ ጋረ የተገናኘውም በዚሁ ነው፡፡ ቅዱስ ሉቃስ የሕክምና ሙያ የነበረው ሲሆን ያጠናውም ከአቴናና እስክንድርያ ሊቃውንት መሆኑ ታውቋል፡፡ ከዚህ ሙያው በተጨማሪ የሥነ ሥዕል ችሎታም እንደነበረው ይነገራል፡፡ ይህንን ችሎታውንም በወንጌሉና በሐዋርያት ሥራ መጽሐፉ ላይ ባለው ሥዕላዊ አገላለጥ ከማንጸባረቁም ሌላ በእጁ የተሳሉ ሥዕሎች በተለያዩ ሀገሮች ይገኛሉ፡፡ #eotc #ዜና #esat #eotcmk #henok_haile #arganon #ማርያም #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስመዝሙር #አማራ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ሲኖዶስ #ሰበር #መረጃ #fetadaily #comedianeshetu #እሸቱመለሰ #eshetumelese #ዶንኪቲውብ #abelbirhanu #mereja_today #ስብከት #ቅዱስ_ሉቃስ