У нас вы можете посмотреть бесплатно ✝️ከቤተመቅደሱ የተከለከሉ ክርስቲያኖች፤ታቦት በሙስሊሙ፤የዮኒ ጴንጤ፤ እየሱስ እና ምንም ዮናታን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopianorthodox #church #faith #religious #freedom #subscribe በተለይም እምነታችንን ለመፈተን የሚመጡ አዲስ አቅጣጫዎችና ለክርስቲያኖች የሚፈጠሩ ተግዳሮቶች የሚገመቱ ሲሆን ለዚህም አንዳንድ መምህራኖች ለቤ/ክርስቲያኗ አመራሮች መልካም የሚባልን ማስገንዘቢያ ያስቀምጣሉ፡፡ ቪዲዮው እንዲሁም አንድ የሙስሊም ሃይማኖታዊ ሰው ስለታቦተ ያቀረበውን ትርጓሜ ለግንዛቤ እና ለአድናቆት የዟል ከዚህ በተጨማሪ አንድ ፕሮቴስታንት ሰባኪ መጽሐፍ ቅዱስን በተሳሳተ መንገድ እንዴት እንደተማረ ተመልክቶ፣ ትክክለኛው ትርጓሜ በኦርቶዶክስ መምህር በመሠረታዊ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች እንዴት እንደተቀረበ ይታያል። ይህ ቪዲዮ እምነታችንን በእውቀት እንድንጠብቅ፣ እውነተኛውን ትምህርት እንድንለይ እና መንፈሳዊ ንቃት እንዲኖረን የሚረዳ ነው ተብሎ ይታሰባል።