У нас вы можете посмотреть бесплатно Dagi Tilahun - Kesu Belay Yelem (ከሱ በላይ የለም) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
DAGI 2006 VCD!!! SUBSCRIBE TO DAGI TILAHUN OFFICIAL YOUTUBE: / dagyshu https://www.youtube.com/user/dagyshu?... / @dagitilahunofficial / @dagitilahunofficial Dagi Tilahun - Kesu Belay Yelem (ከሱ በላይ የለም) ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) - ከሱ በላይ የለም የኔ ጌታ ወድሃለሁ ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲ Music And Sound - CMM Studio Video Clip - Shiloh Digital Studio ሃሌሉያ (8x) ተመስገን/ተባረክ የምለው ያለ ከልካይ አምላክ የለምና ካንተ/ከሱ በላይ (ከሱ በላይ የለም) 4x (የምጠግበው ሳመልከው የምረካው ሳልረካው ደስ የሚለኝ ደስታ ነው ምስጋናዬን ሲወደው) 2x ብዙ ተራሮች ፊቴ ነበሩ ተመስገን እንዳልል የሚያስፈራሩ ግን ያለ ከልካይ ጌታን እንዳመልከው አደላደላው ሜዳ አደረገው (ከሱ በላይ የለም) 4x ተመስገን/ተባረክ የምለው ያለ ከልካይ አምላክ የለምና ካንተ/ከሱ በላይ (ከሱ በላይ የለም) 4x ይመጣል ካሉት ብዙ መከራ እኔ አልፈዋለሁ ከጌታ ጋራ ገለል ይላሉ ፊቴ የቆሙት የለም የበላይ እሱን የሚበልጡት (ከሱ በላይ የለም) 2x (የምጠግበው ሳመልከው የምረካው ሳልረካው ደስ የሚለኝ ደስታ ነው ምስጋናዬን ሲወደው) 2x ተመስገን/ተባረክ የምለው ያለ ከልካይ አምላክ የለምና ካንተ/ከሱ በላይ (ከሱ በላይ የለም) 4x የዚህ ዓለም ችግር ችግሬ አይሆንም እንዳላመልከው አያደርገኝም በቂ ምክኒያቶች ዞር በሉልኝ ካምላኬ በላይ ላትሆኑብኝ (ከሱ በላይ የለም) 4x ተመስገን/ተባረክ የምለው ያለ ከልካይ አምላክ የለምና ካንተ/ከሱ በላይ (ከሱ በላይ የለም) 4x ብዙ ተራሮች ፊቴ ነበሩ ተመስገን እንዳልል የሚያስፈራሩ ግን ያለ ከልካይ ጌታን እንዳመልከው አደላደላው ሜዳ አደረገው (ከሱ በላይ የለም) 8x (የምጠግበው ሳመልከው የምረካው ሳልረካው ደስ የሚለኝ ደስታ ነው ምስጋናዬን ሲወደው) 4x DAGI 2006 VCD (YENE GETA WEDIHALEHU) • Видео DAGI MEZMUR TAMAGNE NEW • Видео DAGI MEZMUR WELETAW BEZA • Dagi Tilahun - Wuletaw Beza (ውለታው በዛ) DAGI MEZMUR ESTI LAMESGINEW • Видео • Видео Endalkachew Hawaz Live Worship Bible Army Concert • Bible Army Concert 2005 • ምስጋናችንን እናበዛለን / እንዳልካቸው ሐዋዝ (እናዋ) 2008 Ethiopian Mezmur Pastor Dawit Molalign • Mezmur: Paster Dawit Molalegn • Be-baado FEATURED YOUTUBE CHANNELS: GOSPEL SINGER DAGI TILAHUN OFFICIAL / dagitilahunofficial / @dagitilahunofficial / @dagitilahunofficial ethiopia4jesus / ethiopia4jesus / @ethiopia4jesus / @ethiopia4jesus Yediro Mezmur Official / @yedromezmurofficial3840 / @yedromezmurofficial3840 / @yedromezmurofficial3840 Our Main Channel / @eyesusgetanewmezmurchannel / @eyesusgetanewmezmurchannel / @eyesusgetanewmezmurchannel Torch of Christ Ministries / torchofchristministries / @torchofchristministries / @torchofchristministries Bible Channels / @kjvbiblereadalong / @kjvbiblereadalong / @kjvbiblereadalong / holybiblechannel / @holybiblechannel / @holybiblechannel