У нас вы можете посмотреть бесплатно በኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ!ያለምንም ምሠሶ 5000 ካሬ እንዴት ተገነባ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📌 የጥቁር ውሀ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ እንዲጠናቀቅ ማገዝ ይችላሉ ! ይህንን ሊንክ ይከተሉ 👇👇👇👇 https://www.wegenfund.com/causes/tiku... እንኳን ለብርኅነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን! የዛሬው ቪዲዮ እፁብ ድንቅ ነው ፤ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ኮለን 5,000 ካሬ ላይ የቆመ ትልቅ ሕንፃ ቤተክርስትያን በኛ ዘመን ተገንብቷል። ይህም በምዕራብ አርሲ የምትገኝ የደቡብ ዕንቁ ከሆነችው ከወደ ሀዋሳ መግቢያ ላይ የምትገኝ ብዙ ተዓምራት እና በረከት የምታስገኝ "ጥቁር ውሃ ማርያብ ቤተክርስቲያን" በዓይነቷ ልዩ የሆነች እና ሁለት መቅደስ የያዘች ፤ ለመሠራት ከ 10 ዓመታት በላይ የፈጀች ፤ አንድ ሰው ይሠረዋል ተብሎ የነበረውን ቤተክርስትያን አፍርሠው ይሠራል የተባለው ግለሰብ ጠፍቶ በ ምዕመኑ እጅ የወደቀች ፤ ለብዙ ሊቃነ ጻጻሳት ማረፊያ የሆነች ፤ የበረከት ቦታ ፤ አገልጋይ ካኅኖቶቿ በየሠፈሩ እየዞሩ "ስለ ጥቁር ውሃ ማርያም" ብለው ብዙ የለመኑላት ፤ የአምላክ ማደሪያ ፤ ለመካኖች ልጅ የምታስታቅፍ ፤ ሲጠሯት የምትሰማ ፤ ሲለምኖት መልስ የምትሰጥ ፤ የበረከት የድኅነት ቤት ፤ ቤቷን ለሚሠሩላት ወዳጅ እናት ፤ ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ ሙስሊም እና ፕሮቴስታንት በጉልበት እና በገንዘብ የተራዷት። ተራው ደርሶልን በጌታችን ትንሣኤ ከበረከት ልንሳተፍ ባለንበት ጸሎታችንን ልትሰማን ፤ በጌታችን ትንሣኤ የጥቁር ውሃ ማርያም ቤተክርስትያን ትንሣኤዬን አቅርብልኝ ትለናለች ፤ አክሱም ጽዮን ቅዱስ ላሊበላን የገነቡ ቀደምት ቅዱሳን ዛሬ ደግሞ በኛ ዘመን ከ 5፣000 ሰው በላይ በ አንድ ሕንፃ ላይ ልንገለገል ይኸው የኛን ዕገዛ ትሻለች! ለበረከት የሚዘረጋ እጅ አታሣጣንም እና በረከታችንን እንውሠድ እንላለን! መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን። Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ! በኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ!ያለምንም ምሠሶ 5000 ካሬ እንዴት ተገነባ? #DonkeyTube #dinklejoch #eshetumelese #habesha #Donkeytube #eshetumelese #comedy #dinklejoch #habesha #ስደት #eshetumelese#Inspiration #Resilience #OvercomingAdversity #FamilyBonding #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #JourneyToSuccess #LifeChallenges #LoveAndHope #FindingHome #ChildhoodStruggles #Empowerment #StoriesOfSurvival #CommunitySupport #LifeTransformation #DreamsComeTrue #Courage #HeartwarmingStory #LifeLessons #PersonalGrowth #lifejourney #InspiringStories #AddictionRecovery #LoveAndHope #Transformation #TrueStory #HeartCondition #SecondChances #PrisonToPurpose #Resilience #LifeChangingMoments #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church #Inspiration #livestream #መቄዶንያ #ቢንያምበለጠ #life #dinklejoch #comedy #eshetumelese #love #lovestory #Manyazewal #ወቸውGOOD #ethiopianstory #truestory #reallifestory #motivation #ethiopia #kemise #wollo #migration #challenges #oromo #oromomusic #childhoodlovestory ~-~~-~~~-~~-~ • 3 ቀን ቆስዬ ሳልሞት ጓደኞቼ ፈልገው አዳኑኝ! | ለሀገር የሚሞት ... • በአሜሪካ በ 1 ማስፊያ በ1 ሰዓት 1000 እንጀራ የሚጋግሩት ተአም... • ከኤሎን መስክ እና ከቢልጌትስ በላይ ኢትዮጵያ የምትጠብቀው ታዳጊ |... ~-~~-~~~-~~-~