• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው скачать в хорошем качестве

እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው 1 день назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል | ይሄ ሁሉ በእናንተ ነው

ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77 ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.wegenfund.com/causes/leme... _____________________________________________ በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour... _____________________________________________ የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ https://www.wegenfund.com/causes/rehab/ _____________________________________________ በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08 _____________________________________________ 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://shorturl.at/8XwXM በመጨረሻ ተሳካልን! ማሽኖቹ ሥራ ጀምረዋል! 🚜🙌 በብዙ የኢትዮጵያ ገጠራማ ክፍሎች እናቶች በምጥ፣ አባቶች በህመም አልጋ ላይ ሆነው መንገድ በመበላሸቱ ምክንያት ሆስፒታል መድረስ ሲያቅታቸው ኖሯል። ዛሬ ግን ያ ታሪክ ሊቀየር ነው። በዚህ ቪዲዮ ላይ የ"ለመደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት" የጀመረውን የ9 ኪሎ ሜትር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በይፋ ማስጀመሩን ይመለከታሉ። በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ የማሽኖቹ መግባት፡ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር እና ግሬደር ስራ ሲጀምሩ። የህዝቡ ደስታ፡ "እግዚአብሔር ጎበኘን" ያሉ የሀገር ሽማግሌዎች ። የወጪው ፈተና፡ ይህን መንገድ ለመጨረስ በሰዓት የምንከፍለው፡- ግሬደር፡ 7,490 ብር (በሰዓት ከነዳጅ ጋር) ኤክስካቫተር፡ 7,325 ብር (በሰዓት ከነዳጅ ጋር) ሮለር፡ 3,495 ብር (በሰዓት ከነዳጅ ጋር) ይህ የመንገድ ስራ የትልቅ ራዕይ መጀመሪያ ነው። መንገዱ ሲያልቅ ንጹህ ውሃ እንቆፍራለን፤ ቀጥሎም ለልዩ ፍላጎት ላላቸው ልጆች እና እናቶች የፊዚዮቴራፒ እና የሥልጠና ማዕከል እንገነባለን። የአንድ ሰዓት ጌታ/እመቤት ይሁኑን! 🙏 ለዚህ ታላቅ ስራ የናንተን ድጋፍ እንሻለን። ማሽኖቹ እንዳይቆሙ የነዳጅ ወይም የኪራይ ድጋፍ ያድርጉልን። ✅ ለመደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት 📞 ለበለጠ መረጃ: 0941 58 77 77 CBE : 1000719763387  / Short code L2424 ABYSINIA :  238955998/ Short code 2421 "እዚህ ድንጋዩ ሲነሳ... እዛ የሰማይ ቤታችሁ መሰረት ይጣላል!" #DonkeyTube #ComedianEshetu #LemedekCharity #Ethiopia #RoadConstruction #Hope #Charity #Tanqole #Gango #Borale #Philanthropy #ድንቅልጆች #ኢትዮጵያ #በጎአድራጎት በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ። ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! ​ ⁨    / @donkeytube.eshetumelese   ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ ✅Follow and Subscribe : Tiktok :   / comedian_eshetumelese   Donkey Kids : @donkeytubekids Instagram :   / comedian.eshetu   Facebook :   / eshe.melesse   Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ! #donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha

Comments
  • ሳላስፈቅዳት ስልኳን ከነካሁ ሰማይና ምድር ይደባለቃል | ድንቅ ልጅ ዮአኪን  #dinklijoch #comedianeshetu #habesha #ድንቅልጆች 4 дня назад
    ሳላስፈቅዳት ስልኳን ከነካሁ ሰማይና ምድር ይደባለቃል | ድንቅ ልጅ ዮአኪን #dinklijoch #comedianeshetu #habesha #ድንቅልጆች
    Опубликовано: 4 дня назад
  • #ትዝታው_ተጨንጨረጨረ#ቅዱስ_ገብርኤል_አሳበዳቸዉ @NEGASHMEDIA 1 день назад
    #ትዝታው_ተጨንጨረጨረ#ቅዱስ_ገብርኤል_አሳበዳቸዉ @NEGASHMEDIA
    Опубликовано: 1 день назад
  • ሰበር | አርቲስት ሰለሞን ተካ በማርያም ቀን መኪናውን ተረከበ | አዶናይ የራሱን ስጦታ ሸለመው ደስታው መቆጣጠር አቃተው | ጃኒ እና ጋሽ ሰሌ ሳልሳ ዳንስ 1 час назад
    ሰበር | አርቲስት ሰለሞን ተካ በማርያም ቀን መኪናውን ተረከበ | አዶናይ የራሱን ስጦታ ሸለመው ደስታው መቆጣጠር አቃተው | ጃኒ እና ጋሽ ሰሌ ሳልሳ ዳንስ
    Опубликовано: 1 час назад
  • ጠ/ሚኒስትሩ 2 часа назад
    ጠ/ሚኒስትሩ "ግጭት ውስጥ ከገባን ሻዕቢያ ይጠቀምብናል ልዩነታችንን አቻችለን ብንሰራ ነው የሚያዋጣን ብለውን ነበር" ጊዜ ግስ@NBCETHIOPIA​
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ!@donkeytube.eshetumelese @donkeytube.eshetumelese 2 года назад
    ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ[email protected] @donkeytube.eshetumelese
    Опубликовано: 2 года назад
  • የሶስተኛ ደረጃን ይዞ የሚያጠናቅቀው ማን ነው? 1 день назад
    የሶስተኛ ደረጃን ይዞ የሚያጠናቅቀው ማን ነው?
    Опубликовано: 1 день назад
  • በስሜ ገንዘብ ለተበላችሁ... #comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dinklijoch #tourandtravellng 8 дней назад
    በስሜ ገንዘብ ለተበላችሁ... #comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dinklijoch #tourandtravellng
    Опубликовано: 8 дней назад
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና  ... ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM 1 час назад
    የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
    Опубликовано: 1 час назад
  • 🛑ጳጳሱ ተሳሳቱ ? ቁልቢ ጾም ተሻረ !  ትዝታዉ ወደ ጸበል #ethiopia   #orthodox     #tmc  #veronica    #ebs 3 часа назад
    🛑ጳጳሱ ተሳሳቱ ? ቁልቢ ጾም ተሻረ ! ትዝታዉ ወደ ጸበል #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs
    Опубликовано: 3 часа назад
  • በመጨረሻም መዳኒቱ ተገኘ!!በፍፁም ያልተጠበቀ ክስተት!! 3 часа назад
    በመጨረሻም መዳኒቱ ተገኘ!!በፍፁም ያልተጠበቀ ክስተት!!
    Опубликовано: 3 часа назад
  • Они унизили уборщика — и поплатились за это | Розыгрыш в спортзале от Анатолия № 57 2 дня назад
    Они унизили уборщика — и поплатились за это | Розыгрыш в спортзале от Анатолия № 57
    Опубликовано: 2 дня назад
  • 🛑ከፖስቱ ኮሜንቱ_አዶናይ እንዲያገባኝ እፈልጋለሁ 🔥አርሰናል_ተሾመ 🔥የሳምንቱ_ምርጦች #አለመሳቅ_አይቻልም #Try_not_to_laugh 6 часов назад
    🛑ከፖስቱ ኮሜንቱ_አዶናይ እንዲያገባኝ እፈልጋለሁ 🔥አርሰናል_ተሾመ 🔥የሳምንቱ_ምርጦች #አለመሳቅ_አይቻልም #Try_not_to_laugh
    Опубликовано: 6 часов назад
  • 🎈አእላፋት ዝማሬ ያስፈልጋል? @Hashimal-o8u 3 дня назад
    🎈አእላፋት ዝማሬ ያስፈልጋል? @Hashimal-o8u
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ጋሽ ሰለሞን መኪናቸውን ተረከቡ @Adonayyy 3 часа назад
    ጋሽ ሰለሞን መኪናቸውን ተረከቡ @Adonayyy
    Опубликовано: 3 часа назад
  • ምስጢራዊው የፕሬዚዳንቱ ጉዞዎች፤ እነ ኢቴቪ እንዳይዘግቡ የተከለከሉት  |ETHIO FORUM 6 часов назад
    ምስጢራዊው የፕሬዚዳንቱ ጉዞዎች፤ እነ ኢቴቪ እንዳይዘግቡ የተከለከሉት |ETHIO FORUM
    Опубликовано: 6 часов назад
  • ሃኪም ቤት ግድግዳ ላይ ምን ተፅፎ ታያለህ?... 2 часа назад
    ሃኪም ቤት ግድግዳ ላይ ምን ተፅፎ ታያለህ?..."ጥቅስ" ግልኮስ ያላንተ ማን አለኝ 🤣😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE24 EP 244
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Хотел УНИЗИТЬ Уборщика, НО... | ANATOLY Gym Prank 1 месяц назад
    Хотел УНИЗИТЬ Уборщика, НО... | ANATOLY Gym Prank
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ዘጠነኛው ሺ ክፍል 63 -  Zetenegnaw Shi Sitcom part 63 | ETV | EBC 2 дня назад
    ዘጠነኛው ሺ ክፍል 63 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 63 | ETV | EBC
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ፍቅሯን የምገልፅበት ቃል የለኝም እወዳታለሁ#story #motivation #ethiopianmotivation #lovestory  1 день назад
    ፍቅሯን የምገልፅበት ቃል የለኝም እወዳታለሁ#story #motivation #ethiopianmotivation #lovestory
    Опубликовано: 1 день назад
  • ዓለም ላይ ከባዱ ህመም የትኛው ነው? መልሱ ሊያስደነግጣችሁ ይችላል!#comedianeshetu #ethiopia #habesha #dinqlijoch #lemetsdek 13 дней назад
    ዓለም ላይ ከባዱ ህመም የትኛው ነው? መልሱ ሊያስደነግጣችሁ ይችላል!#comedianeshetu #ethiopia #habesha #dinqlijoch #lemetsdek
    Опубликовано: 13 дней назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5