У нас вы можете посмотреть бесплатно WOLDIA UNIVERSITY|ወልድያ ኤፍ ኤም 89.2| አዕምሮ ሲከፈት ዐይኖች ማየት ይችላሉ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 89.2 ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል በወልድያ ኤፍ ኤም 89.2 እየተዘጋጁ የሚቀርቡ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ እንዲሁም መረጃ ሰጪ ፕሮገራሞች ይቀርቡበታል፡፡ የሰሜን ወሎን አጠቃላይ የማህባራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና የቱሪዝም መዳረሻዎችን እንዳስስበታለን፡፡ ታሪካዊ የወሎ ቅርሶችን እናስቃኛችኋለን፡፡ የማህበረሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮቸህ ነቅሰን በማውጣት እንወያይበታለን፡፡ የአካባቢውን ማህበረሰብ የግብርና እንቅስቃሴ ቸህግሮቹን በመንቀስ መፍትሔ እንሻባቸዋለን፡፡ በአጠቃላይ የሰሜን ወሎ ዞን ነባራዊ ሁኔታ መረጃ እናገኝበታለን፡፡