У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴የህይወት ትግልን እንዴት እናሸንፍ? |አስቸጋሪ ሁኔታዎችን የማለፍ ጥበብ እና የህይወት ጉዞ| ዶ/ር ገመቺስ ደስታ (Dr. Gemechis Desta) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ልዩ ቆይታ ዶ/ር ገመቺስ ደስታ በህይወት መንገዳቸው ያጋጠሟቸውን ውጣ ውረዶች፣ ፈተናዎች እና እነዚያን ችግሮች እንዴት በጥበብ ማለፍ እንደቻሉ ልምዳቸውን ያካፍሉናል። የህይወት ትግልን ወደ ስኬት ለመለወጥ የሚያስፈልጉ ቁልፍ ነጥቦች እና ውጤታማ የመሆን ሚስጥሮችን በዝርዝር ዳስሰዋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦ የዶ/ር ገመቺስ ደስታ አነቃቂ የህይወት ታሪክ። ችግሮችን እና ተጽዕኖዎችን የመቋቋም ጥበብ። ውጤታማ ለመሆን መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች። ተስፋ መቁረጥን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?