У нас вы можете посмотреть бесплатно አቤቱ ደስታህ በእኛ ዘንድ ይሁን (oh lord ,let your joy be with us или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በአርባ ምንጭ ፈጥኖ ካምፕ መካነ ኢየሱስ ይዲድያ መዘምራን አቤቱ ደስታህ በአኛ ዘንድ ይሁን መንግስተ ሰማይን በምድር እንኑር የራሳችን ፈቃድ ከቶ አይግዛን በሕይወት እንድንኖር ለኃጢዓት ሞተን የዝግመት ጉዟችን ኑሮ የሞት ጥላ ሕግን ተተላልፈን ጽዋችን ሲሞላ በእንጨት ሚሰቀል እርጉም ሆኖ ሳለ ኃጢዓት የማያውቀው በእንጨት ለዋለ ደስታውን ፈጽመን የሕይወትን ሽታ እናቀርብለታለን ለሠራዊት ጌታ ሙሽራው ይመጣል ድንገት ወደ ሠርጉ በማሠሮቻችሁ ዘይትን አድርጉ እንደተባለ ሠው ሲጠብቁ ነቅተው ተዘጋጅተው ሳሉ እንደገቡት አብረው ደስታህን ስንፈጽም ጌታ ማራናታ በር ሳይዘጋ የማታ የማታ ቅርብን የምናልም የቅርብ አዳሪዎች እንጀራን ከበላን ምንመለስ ሰዎች አይደለንም እኛ ጥሪያችን ለምድር ለሆዳችን ኖረን ለሥጋ ምናድር ይኑርብን በእኛ ክርስቶስ ተስሎ የሚኖርብንን ሥጋ ከእኛ ገድሎ