У нас вы можете посмотреть бесплатно Wonchi Crater Lake Hiking ወንጪ ሐይቅ ጉዞ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#AjaibAddis #WonchiLake #Wonchi #Hiking ወንጪ ሐይቅ በእሳተ ገሞራ የተፈጠረ ሐይቅ ሲሆን ከአዲስ አበባ 150 ኪ.ሜ ወደ ምአራብ አቅጣጫ ተጉዘው ወሊሶ ከተማ ከደረሱ በኋላ ወደ ቀኝ ታጥፈው ወደ ሐይቁ የሚወስደውን የገጠር ጠጠር መንገድ 25ኪ.ሜ ከተጓዙ በኋላ ከላ የምትባል ቦታ ሲደርሱ መኪና አቁመው ሐይቁን ከርቀት በመመልከት የአከባቢውን ገጽታ በካሜራ በማስቀረት ቀሪውን ከ30 እስከ 45 ደቂቃ በእግር ተጉዘው ያንን የሚያምር ቦታ ያገኙታል፡፡ የአከባቢው ነዋሪዎች በጣም ደጋጎችና ጥሩ ሰዎች ናቸው፡፡ አከባቢው በተራራ የተከበበ ሲሆን የውሃው እርጋታና ዙሪያውን ያሉት ዛፎች እንዲሁም በውስጣቸው የሚገኙት እንስሳት ልዩ ገፅታን አላብሰውታል፡፡ ወንጪ ሐይቅ ላይ ደሴቶች ሲኖሩ በውስጡም ወንጪ የቅዱስ ቂርቆስ ገዳም አለ እንዲሁም ሌሎች አብያተ ክርስትያኖችም አሉ፡፡ ወንጪ ሐይቅ ለመዝናኛነት በጣም ምርጥ ቦታ ሲሆን ለምሽት አዳር የሚሆን ድንኳን አዘጋጅተው ማደር ይቻላል፡፡ ሐይቁ ለመዋኘት የሚመች ሲሆን ውሃው በጣም ንፁህ ነው፡፡ የጀልባ ጉዞ ፣ ስፖርት ፣ ተራራ መውጣት መውረድ ፣ በእግር ጉዞ ማድረግ ፤ ምሽት ላይ የእሳት ዳር ጨዋታ (Campfire) ፤ የጭቃ መታጠቢያ (Mud Bath) ፣ የተፈጥሮ ፍል ውሃ መታጠቢያ ፣ የሚጠጣ ጋዝ ያለው የተፈጥሮ ውሃ(Like Ambo water)፣ የፈረስ ግልቢያ ምን ጠፍቶ ቦታው በተፈጥሮ የታደለ ውብ እና አስደሳች ነው፡፡ ወንጪ ሐይቅን ሊጎበኝ የሚገባው ቦታ ነው፡፡ በጉዞ ወቅት ጉዞውን የሚመራ (Tour Guide) ቢኖር ይመረጣል፡፡ Wonchi crater lake is one of the best tourist attraction destination in Ethiopia, located 150km to western Ethiopia from Addis Ababa. Wonchi St. Kirkos Monastery is found in the island. It will take 30 to 45 minutes from the top to the lake. Different activities can be done on your stay Hiking, camping and campfire, swimming, Photographing, Mud bath, Hot spring fountain, Natural gas water, boat riding, horse riding. So the lake is rich to enjoy the nature and the communities are generous. Its wow to visit WONCHI CRATER LAKE. Enjoy the video For more subscribe, like and comment Thank you Music by @ikson or / ikson Song: Ehrling - You And Me (Vlog No Copyright Music) Music provided by Vlog No Copyright Music. Video Link: • Ehrling - You And Me (Vlog No Copyright Mu...