У нас вы можете посмотреть бесплатно የካሪክ ከባዱ ፈተና ማንችስተር ደርቢ የ22ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዳሰሳ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ሰባት፣ እሑድ ሁለት እንዲሁም ቀሪው አንድ ጨዋታ ሰኞ ይከናወናሉ። ቅዳሜ የሊጉ ጨዋታዎች የሚጀመሩት በጉጉት በሚጠበቀው የማንቸስተር ደርቢ ይሆናል። አርሰናል መሪነቱን ለማጠናከር ኖቲንግሃም ፎረስትን ይገጥማል። በሌሎች የ22ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ጥሩ መሻሻል ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል ምሽት 12 ሰዓት በርንሌይን በአንፊልድ ያስተናግዳል። ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ብሬንትፎርድን የሚገጥምበት ጨዋታም ይጠበቃል። ምሽት 12 ሰዓት በሚጀምረው ጨዋታ ለአዲሱ አሰልጣኝ ሊያም ሮሲኒዮኦር የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ይሆናል። በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከ ዌስትሃም ዩናይትድ ፣ ሊድስ ዩናይትድ ከ ፉልሃም እንዲሁም ሰንደርላንድ ከ ክሪስታል ፓላስ ይጫወታሉ። #ማንቸስተር_ዩናይትድ #አርሰናል #mensurabdulkeni #mensurabdulkeni #football #ሮናልዶ #አርሰናል #alazar #arsenal #messi #realmadrid #ኢትዮጵያ #እግርኳስ #ፉትቦል365 #ማንቸስተር_ዩናይትድ Subscribe #donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #prankethiopia #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #AddisChewata #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland