У нас вы можете посмотреть бесплатно ቢዝነስዎ እንዳይከስር || እነዚህ የፋይናንስ ምስጢሮች ማወቅ ያስፈልጋል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቢዚነስዎ ለምን እንደማያድግ ግራ ገብቶዎታል? ወይስ ሁልጊዜ የገንዘብ እጥረት ያጋጥመዎታል? ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እኔ ዮሐንስ እባላለሁ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ብዙ ነጋዴዎች የማይነግሯችሁን፣ ነገር ግን ቢዚነስን ከውድቀት የሚያድኑ 3 ወሳኝ የፋይናንስ ምስጢሮችን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። እንደ አንድ የአካውንቲንግ ባለሙያ፣ እነዚህን ነጥቦች ካወቃችሁ የገንዘብ አያያዝ ስርዓታችሁን በመቀየር ትርፋማነታችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ። በቪዲዮው ውስጥ የምንመለከታቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ • 🛑 ቢዚነስን አደጋ ላይ የሚጥሉ የተለመዱ ስህተቶች። • 💰 የኪስ እና የቢዚነስ ገንዘብን የመለየት ጥበብ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ የፋይናንስ ምስጢሮችን እናብራራለን። ብዙዎች ቢዚነሳቸው አደጋ ላይ የሚወድቅባቸውን ምክንያቶች እና እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል እንደ አንድ ባለሙያ አካውንታንት ምክሮችን አካፍላለሁ። #Ethiopia #BusinessTips #Finance #Accounting #SuccessMindset #MoneyManagement #ቢዝነስ #ዮሐንስ #አካውንታንት #ኢንቨስትመንት #ገንዘብ #yohannesgizaw #ethiopia #habesha #businessmindset #money #ebstv #ethiopianmusic #businessattitude #etvnews #fana_tv #donkey #yonasmoh #podcast #entertainment