У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Shiro Recipe አልጫ ሽሮ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዛሬ የማሳያችሁ የሽሮ አይነት በጣም ጣፋጭ እና ከኢኮኖሚ አንፃር አዋጭ ከምላቸው ምግቦች መካከል አንዱ ነው፡፡ ሽሮውን ውሃ፣ ጨው ፣ የሽሮ ዱቄት እና ትንሽ የምግብ ዘይት በመጠቀም ማዘጋጀት ይቻላል፡፡ የበለጠ አጣፍጦ ለማዘጋጀት ደግሞ ተጨማሪ ግብዓቶችን በመጠቀም ግሩም ማድረግ ይቻላል የግብዓት አይነቱን እና መጠኑን ከስር አስቀምጬላቹሃለሁ ለሁለት ሰውም በቂ እንዲሆን ተደርጎ የተመጠነ ነው ፡፡ ለሽሮ የግብዓት አይነት እና መጠን 600 ሚ.ሊ ውሃ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ እርድ 1 የሻይ ማንኪያ የአልጫ ቅመም 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ የመለኛ ሽሮ 1 የሾርባ ማንኪያ ላም ተደርጉ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ የምትፈልጉትን ያህል ጨው 1 ከነፍሬው የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ ቲማቲም ቁርጡን ለማዘጋጀት 1 ቲማቲም 1 ሽንኩርት 1 ቃሪያ ግማሽ ፍሬ የሎሚ ጭማቂ 1 ቁንጥር ጨው 1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ 1 ቁንጥር የቀይ ቃሪያ ዱቄት 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ትንሽ ውሃ ማባያ የቲማቲም ቁርጥ ሰላጣ ቃሪያ እንጀራ