У нас вы можете посмотреть бесплатно የእንግሊዘኛ ሰላምታዎች ለጀማሪዎች | English Greetings for Beginners или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን የምንጠቀምባቸውን መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ሰላምታዎችን እናያለን። መደበኛ (Formal) እና መደበኛ ያልሆኑ (Informal) ሰላምታዎችን በትክክል እንዴት መጠቀም እንዳለብን በቀላሉ ተብራርቷል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ መሠረታዊ የሰላምታ አይነቶች (Hi, Hello, Good morning...) እንዴት ነህ/ነሽ ለሚሉ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት በሥራ ቦታና በጓደኞች መካከል ያሉ ልዩነቶች ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ንግግርዎን ያሻሽሉ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ። አዳዲስ ትምህርቶች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ!#እንግሊዘኛ #EnglishAmharic #LearnEnglish #ኢትዮጵያ #EthiopianEducation #ሰላምታ #EnglishGreetings #LanguageLearning