У нас вы можете посмотреть бесплатно Timqete Bahre / ጥምቀተ ባሕር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopian_orthodox_tewahedo #orientalorthodox #eritreanorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #mezmur #መዝሙር#theophany #ጥምቀት ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ (2) ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ (2) ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዞች ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ አዝ አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና አዝ ጌታችን ሲጠመቅ በሰላሳ ዓመት ባህር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ ምስጢረ ሥላሴ ታወቀ ተረዳ አዝ እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ የፅድቅ መሰላል ድህነታችን ለኛ ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ አዝ