У нас вы можете посмотреть бесплатно መኑ ይመስለከ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መኑ ይመስለከ እምነ አማልክት እግዚአ አንተ ውእቱ ዘትገብር መንክረ አርአይኮሙ ለሕዝብከ ኃይልከ ወአድኀንኮሙ ለሕዝብከ በመዝራዕትከ ፤ ሖርከ ውስተ ሲኦል ወአዕረገ ፄዋ እምህየ ወጸኀከነ ምዕረ ዳግመ ግዕዛነ እስመ መጻእከ ወአድኀንከነ ። በእንተ ዝንቱ ንሴብሐከ ወንጸርሕ ኀቤከ እንዘ ንብል ቡሩከ አንተ እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ መጻእከ ወአድኀንከነ ። አቤቱ ከአማልክት ወገን የሚመስልህ ማነው ? ተአምራትን የምታደርግ አንተ ነህ ለወገኖችህ ኃይልህን አሳየሃቸው ወገኖችህንም በክንድህ አዳንሃቸው ወደ ሲኦል ሄደህ ከዚያ ምርኮን አወጣህ ዳግመኛም አንድ ጊዜ ነፃነትን ሰጠኸን ። መጥተህ አድነኸናልና ስለዚህ እናመሰግንሃለን ፤ አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቡሩክ ነህ እያልን እንጮኻለን መጥተህ አድነኸናልና ።