У нас вы можете посмотреть бесплатно ድንግል ምን መታደል ነው//ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽው ዕፁብ የአለሙን ቤዛ የሚያስገርም ጥበብ ነው እጅግ የሚደንቅ ከህሊና በላይ ነው ከአዕምሮም የሚረቅ ታላቁንም እለት ነው ምናወራ የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ መሆኑ እንዴት ነው እንዴት ሆኖ ኧረ እንዴት ተከናወነ በየቱ መንገድ አምላክ ሰው ሰው አምላክ ሆነ በማህፀንሽ ያደረው ብሩክ ነው ቅዱስ ይገባዋል አምልኮት ስግደት በመንፈስ አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ የአለም ቤዛ ክርስቶስ በአንቺ አደረ የአዳኛችን የበጉ ታላቅ አዳራሽ ሰላም ለአንቺ ድንግል ሆይ ፀጋ የተሞላሽ