У нас вы можете посмотреть бесплатно ስንቱን አልፌ ነው | Apostolic Church Of Ethiopia - Amharic Song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስንቱን አልፌ ነው በፊትህ መቆሜ /2/ ማዕበሉን ተሻግሬ ተራራውን ወጥቼ የማልችለው በአንተ ተችሎ ቆሜአለሁ ይኸው ጸንቼ /2/ ተባረክ አዎ ተባረክ ተባረክ ሌላማ ቋንቋ እኔ የለኝም ተመስገን ነው እንጂ የሱስ ለዘለአለም /2/ 1,ያ ክፉ ጠላቴ እንዳለው ቢሆንማ /2/ ያኔውኑ በጠፋው ነበረ ጸሎቴም ባልተሰማ /2/ ነገር ግን/ በፍጹም አልሆነም እንደ ልቡ ምኞት ኢየሱስ ተዋጋልኝ ሆነልኝ ጉልበት /2/ ተሻገርኩኝ አሻገርከኝ ኢየሱስ በአንተ ሁሉ ሆነልኝ ዘመናትን/አመታትን በአንተ አለፍኩኝ አዲስ ምዕራፍ ተከፈተልኝ /2/ 2,ወጥመዱ ሲሰበር እኔም አመለጥኩኝና /2/ በረድኤቴ አምላክ በኢየሱስ እንባዬን ታበሰና /2/ ዛሬ ፊቱ ቆሜ ምስጋናን ሰዋለሁ ድምጼን ከፍ አድርጌ እባርከዋለሁ /2/ ተባረክ ተባረክልኝ /2/ ኢየሱሴ/ ውድዬ ከፍ በልልኝ /2/ 3,ጠላት በአይኑ እያየ እሄዳለሁ በከፍታ /2/ ከምንም የማላስተያየው አለ እኮ የእኔ ጌታ /2/ እግዚአብሔር ክብሬ ነው ተስፋ አድርጌዋለሁ አንዳች ሳይጎድልብኝ በቤቱ እኖራለሁ /2/ 4,ባህሩን ስመታ ለሁለት ተከፈለ /2/ እኔም በውሃ ውስጥ አለፍኩኝ ኢየሱስ ከጎኔ ስላለ /2/ አንበሶች አልበሉኝ በሰላም አደርኩኝ ትእዛዝ ከላይ ወጥቶ እኔም አመለጥኩኝ /2/ ተሻገርኩኝ አሻገርከኝ ኢየሱስ በአንተ ሁሉ ሆነልኝ ዘመናትን/አመታትን በአንተ አለፍኩኝ አዲስ ምዕራፍ ተከፈተልኝ /2/ ተባረክ ተባረክልኝ /2/ ኢየሱሴ/ ውድዬ ከፍ በልልኝ /2/ #apostolicchurchmezmursongs #apostolicchurchofethiopia #ACIFK #apostolicchurchsongs #NahomTerefe #IsoYisehakAb #salemspiritualevents #gospelmusic This video is belongs to who love preaching and worship #apostolic #song #worship