У нас вы можете посмотреть бесплатно 12. አዲሱ መንገድ (Adisu Menged) || Nuhamin Teferi || 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📖 Lyrics (የመዝሙሩ ግጥም): የሰውን ልጅ ደካማነት እግዚአብሔር በመመልከት አዲስ መንገድ ከፍቷል የሚዳንበት ታላቅ የምስራች ለአለም ሁሉ የሚሆን ከአምላክ ጋር ታረቁ በልጁ በማመን እግዚአብሄር ቃል ስጋ ሆነ ለሁሉ አንዴ ለመሞት በመስቀል ባፈሰሰው ደም ሊያነጻ የአለምን ሀጥያት በሞትና በትንሳኤው በማዳኑም የሚያምኑ ሁሉ በእርሱ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ የአለምን ሁሉ ሃጥያት የሚያስወግድ የሚያድነው ከእግዚአብሄር አብም የሚያደርሰው አዲሱ መንገድ ኢየሱስ ነው አዲሱ መንገድ ኢየሱስ ነው አዲሱ ህይወት ኢየሱስ ነው ከእግዚአብሄር ጋር ለመስማማት በልቡ የሚሻ ካለ ሀጥያትም ከባድ ሸክም ሆኖበት የተቸገረ ከታላቁም የአምላክ ቁጣ ለማምለጥ የሚወድ ቢኖር ወደ ኢየሱስ ፈጥኖ ይምጣ ወደሆነው የድነት በር የአለምን ሁሉ ሃጥያት የሚያስወግድ የሚያድነው ከእግዚአብሄር አብም የሚያደርሰው አዲሱ መንገድ ኢየሱስ ነው አዲሱ መንገድ ኢየሱስ ነው አዲሱ ህይወት ኢየሱስ ነው 📌 Credits: Singer: Nuhamin Teferi Melody & Lyrics: Nuhamin Teferi Arrangement: Elias Kassahun Lead Guitar: Samuel Yibeltal Bass Guitar: Milkias Kasahun Recording: Mesfin Densa Mixing & Mastering: Abenezer Tafese Motion Graphics: Tirago Tadesse Photography: Daggy J Ali #NuhaminTeferi #AmharicMezmur #ProtestantMezmur #NefiseTakebirihalech #EthiopianGospelMusic #Mezmur2026 #EthiopianProtestant #GospelSong #ኑሀሚን_ተፈሪ #ነፍሴ_ታከብርሃለች #አዲስ_መዝሙር