У нас вы можете посмотреть бесплатно "ለጊዜ ያለኝን እይታ ቀየርኩ!ህይወቴ ተቀየረ!¤ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሰላም! በዚህ ቪዲዮ በስደት ሕይወቴ ውስጥ ያደረግኩትን ትልቁን የአስተሳሰብ ለውጥ አካፍላችኋለሁ። ሕይወቴን ለመቀየር በወሰንኩ ጊዜ መጀመሪያ ያደረግኩት ለጊዜ ያለኝን አመለካከት መቀየር ነበር። በማያገባኝ ጉዳይ ጊዜ ማጥፋት አቆምኩ፤ በሕይወቴ ላይ እሴት የማይጨምሩ ጓደኞችን መራቅ ጀመርኩ። ውጤቱም አስገራሚ ነበር! አሁን ጊዜዬን በአግባቡ እየተጠቀምኩ በብዙ ነገር ላይ እየተቀየርኩ እገኛለሁ። በቪዲዮው ውስጥ፡ ጊዜን እንደ ገንዘብ ማየት ለምን አስፈለገ? የማይጠቅሙ ግንኙነቶችን ማቋረጥ ያለውን ጥቅም። በስደት ላይ ሆነን ራሳችንን እንዴት መቀየር እንችላለን? 📌 እናንተስ ለጊዜ ያላችሁ እይታ ምን ይመስላል? አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቻናሌን ስለተቀላቀላችሁ አመሰግናለሁ። #ጊዜ #የጊዜ_አጠቃቀም #የአስተሳሰብ_ለውጥ #ስኬት #የስደት_ሕይወት #Ethiopia #Motivation #TimeManagement"