У нас вы можете посмотреть бесплатно ሩጫው//Ruchaw//Hanna Tekle 2020 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሩጫው" ከ"ሃብተሰማይ" አልበም ሩጫዉ አይደል ወይ ሰላምን ፍለጋ-እርካታን ፍለጋ ሁሉም በየፊናው ሚለው ደፋ ቀና-ሚለው ጎንበስ ቀና ገንዘብ ቁስን እንጂ-እረፍት መች ይገዛል በየደረሰበት ሰው ሃሳብ ይገዛል-ጭንቀት ይሸምታል እረፍት መገኛው እየሱስ ሰላም ማደርያው እየሱስ ደስታ ሀገሩ እየሱስ እርካታ መኖርያው እየሱስ ሃብት ጥሪት ይዞ የተትረፈረፈ/ከዕድሜ ልክ ያለፈ ሰላም ከሌለበት ሰላምን ፍለጋ/ስንቱ ነው የዋለ የተንከራተተ ዛሬም እረፍት አጥቶ-ለነገ ያልማል ነገም ነገን ሲቀጥር-ሳይርፍ ዘመን ያልቃል እረፍት መገኛው እየሱስ ሰላም ማደርያው እየሱስ ደስታ ሀገሩ እየሱስ እርካታ መኖርያው እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ በላው ጠጣው ትርፌ ምንድነው? አጌጥኩ ለበስኩ ትርፌ ምንድነው? ተማርኩ አወቅኩ ትርፌ ምንድነው? ምድር ሞላልኝ ትርፌ ምንድነው? ኧረ እኔ በእንጀራ ብቻ አልኖርም ኧረ እኔ በምድሩ ብቻ ኧረ አልኖርም ክፍተቴ ሌላ ነው ጉድለቴ የማልሞላው በማንነቴ ሮጬ ሮጬ ትርፌ የኔ ድካም ነው የነፍስ እርካታዬ ጌታ ባንተ እኮ ነው እንኳን ያንተ ሆንኩኝ አወቅኩህ እንኳን እንዳልችል ሆኛለሁ ለሌላ እንዳልሆን የማምነው እውነትህ በፍቅር ይዞኛል ሌላ ሌላን እንዳላይ ውስጤን ሞልተኸዋል አሰብኩት ራሴን ካንተ ውጭ አሰብኩት ወጥቼም ከቤት ባዶ ነኝ ቅብዝብዝ የሌለኝ ውበት እኔ አልችልም ሰው አልሆንም በሌለህበት Uploaded on Nov 21/2019 Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now / @hannatekleofficial Song written By Hanna Tekle Music Composition-Kibreab Tasew Recording Fikadu Betela Mixing And Mastering Nitsuh Yilma Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited