У нас вы можете посмотреть бесплатно የስጦታ ውል በኢትዮጵያ ህግ | ማወቅ ያለብዎ ወሳኝ ነጥቦች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ስለ "ስጦታ ውል" ህጋዊ አግባብ፣ አፈጻጸም እና ውጤት በሰፊው እንዳስሳለን። ንብረት በስጦታ ለማስተላለፍ እቅድ ካላችሁ ወይም በስጦታ የተቀበላችሁት ንብረት ካለ ይህን ቪዲዮ መመልከት ለወደፊቱ ሊፈጠሩ የሚችሉ የህግ ውዝግቦችን ለማስቀረት ይረዳችኋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፡ 📌 ስጦታ በህግ ምን ማለት ነው? 📌 የስጦታ ውል ህጋዊ እንዲሆን ምን ምን መስፈርቶችን ማሟላት አለበት? 📌 ለተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች (ቤት፣ መኪና፣ መሬት) የስጦታ ውል ልዩነት። 📌 የስጦታ ውል ምዝገባ እና ማስረጃ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ማድረግዎን አይርሱ! ለወዳጅ ዘመድዎም Share በማድረግ መረጃውን ያድርሱ። ተጨማሪ የህግ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ። 👉👉 / @eysehen1