У нас вы можете посмотреть бесплатно "እልከኝነት" ክፍል - 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙ ጊዜ ለብዙም ዘመናት ራሳችንን ካወቅንበት ጊዜ ጀምሮ ዛሬ እስካለንበት የእድሜ ክልል ድረስ እልከኝነታችንን እንደ ጥንካሬና ጠንካራ ጎናችን አድርገነው ስናየውና ስንንከባከበቅው ኖረናል።እልከኘታችንን ልክ እንደ ጀብደኝነታችን አድርገን ስንቆጥር ስንት ዘመናት ነጎዱ። እውነታው ግን ምን ያክል ውስጣችንን እንደገደለውና ከእግዚአብሄር ተቃራኒ ሆነን እንድንቆም ያደረገን መሆኑ ያንንም ማየት አለመቻላችን ነው። እልከኝነት ግን ጥንካሬም ጠንካራ ጎንም ሳይሆን ግትርነትና አንገትን ማደንደን ነው። ይህ ደግሞ ፈውስ የማይገኝለትን ስብራት እንድንሰበር ራስን ማመቻቸት ነውና ፈጥነን እንመለስ እላለሁ። በሚቀጥሉት ቀናት በምንማረው ትምህርት ውስጥ ስለ እልከኘት በደንብ በእግዚአብሄር ቃል አስደግፈን የምናይ ይሆናል ተከታተሉን። "ይህ ትምህርት ሕይወትህን እንደሚባርከው አምናለሁ። የእግዚአብሔር ቃል ለብዙዎች እንዲደርስ ይህን ቪዲዮ LIKE በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ። ለቤተሰቡ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቋሚ ቤተሰብ ሁኑ። ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ደግሞ SHARE በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ አድርጓቸው። ሐሳብና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። ተባረኩ!" Social Media Links Tiktok https://www.tiktok.com/@morning_4_jes... WhatsApp https://chat.whatsapp.com/HKAeB8pvwDQ... Social Media Links Tiktok https://www.tiktok.com/@morning_4_jes... WhatsApp https://chat.whatsapp.com/HKAeB8pvwDQ...