У нас вы можете посмотреть бесплатно ጀግኖቹ እንስሳት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንዴት ናቹልኝ እኔ በጣም ደና ነኝ። ከወዲሁ ስለጠፋሁባቹ ትልቅ ይቅርታን እየጠየኩ ይዤላቹ ወደ መጣሁት ፊልም አመራለው። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ዲሲ ሊግ ኦፍ ሱፐር ፔትስ (DC League of Super-Pets) የ2022 ልዕለ ኃያልን የሚያሳይ አዲስ አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በዎርነር አኒሜሽን እና በ ዲሲ ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም ልእለ ሃይል ባላቸው የቤት እንስሳት ላይ የሚያተኩር ሲሆን የሌክስኮርፕ ስራ አስኪያጅ የምርምር እንስሳ የሆነችው ጊኒ ፒግ እንስሳ ሁሉንም የጀስቲስ ሊጎቹን ለማጥፋት ስትሞክርና ሌሎቹ እንስሶች ደግሞ እሷን ለማስቆም ሲጥሩ ያሳየናል። የፊልሙም ፍሬ ነገር ችግሮችን ለብቻ ከመጋፈጥ ይልቅ ታማኝ የሆኑ ጓደኞችን በማፍራት ችግሮችን በጋራ መፍታት እንደሚቻል እና ከተባበሩም ማንኛውንም ድል ማግኘት እንደሚቻል ያስተምረናል።