У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ ቢዝነስ መጀመር ስታስቡ መጀመሪያ ማድረግ ያለባቹ ነገር ለጀማሪዎች business idea или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቢዝነሱን የቱጋ ብጀምረው ጥሩ ነው ?በየት አከባቢ ያሉ ሰዎች የኔን አገልግሎት ወይም ምርት የግድ ይፈልጋሉ ?እነማንስ ናቸው አማራጭና የቅርብ አገልግሎት አጥተው ሩቅ የሚንገላቱት ? በየትኛው ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎችስ ናቸው በየጊዜው አዲሱን ምርት የሚፈልጉት ? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ መፈለግ በንግድ ስራ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ እጅግ ላቅ ያለ ነው ። ምክንያቱም ስለምትጀምሩት ቢዝነስ ብዙ ብላቹ ፤ አውጥታቹና አውርዳቹ የተነጋገራችሁበት ነገር ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን ቢዝነሳቹ የሚያርፍበትን ክልል ወይም አከባቢ አለማወቅ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል ። ... ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ለጀማሪ ነጋዴዎች የሚያሳስብ ጉዳይ አለ እሱም ከቦታ ያለፈ ትልቅ ዋና ነገር 1, ስለሚሰሩት ጥናት በጥንቃቄ ጥናት ማድረግ 2,ቢዝነሱን ስለሰሩ ሰዎች ጥናት ማድረግ 3,ነገን ቀድሞ ማወቅና ፍርሀትን ማስወገድ የዳቦ ቤት ቢዝነስ ... የበርገር ቤት ቢዝነስ , የማተሚያ ቤት ቢዝነስ , የእስቴሽነሪ ቤት ቢዝነስ ,የዲኮር ቢዝነስ, ኮፊ ሀውስ ለመክፈት ....ለተለያዩ የቢዝነስ መረጃዎች ኡቡንቱ ቲዩብ / Ubuntu tube Facebook.com = https://www.facebook.com/100073589687... telegram = https://t.me/ubuntu_tube ማንኛውም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ፤ የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሀሳቦችን ፤ ሌሎች አስተማሪ የቢዝነስ መረጃዎችንና ዝግጆቶችን እንዲሁም ፕሮግራሞችን ከእኛ ቻናል ጋር ያገናኙ ። you will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas , others informative information and events from our channel . copyright - 2023 g.c @ubuntu tube @ኡቡንቱ ቲዩብ