У нас вы можете посмотреть бесплатно ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ በለንደን! *Please watch this video • 49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለ... 📌GOFUND ME https://gofund.me/a389ac07 📌ACCOUNT NAME ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH ST MARY OF ZION 📌ACCOUNT NUMBER 01078232 📌SORT COD 40-06-27 📌Phone No 00447538807865 Dagmawi Teferi +44 7453 315778 Samson - - - - - - - - - - - - - - - - - - - 📌ዜድ ቴክ ፎር ውመን የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ሥልጠናን 'በኦንላይን ይማሩ'! ዌብሳይታችን https://www.eztechforwomen.com/ ስልክ USA: (480)7799762 ኢትዮጵያ: +251908957795 | 0908792279 📌ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል 8175 📌አዲስ ብርሃን ሴንተር https://tally.so/r/wL5pZ1 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 / @comedianeshetu የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንዳችን ስህን ጌታቸው ትባላለች ከሀገረ ካናዳ ነው የመጣቺው ታሪኳ ከ ፊልም በላይ ያጓጓል ገና በልጅነት እድሜዋ ነበር በድንት ከጀርባዋ ጠርቷት ውሀ አጠጭኝ ያላት ጉበል በውበቱ ተማርካ በፍቅር የወደቀቺው ጣፋጭ የወጥትነት ጊዜዋን ከፍቅረኛዋ ጋር ብታሳልፍም አብረው የቆዩት በጣም ለአጭር ጊዜ ነበር ምክንያቱም ፍቅረኛዋ ለትምህርት ወደ ካናዳ እደሚሄድ ሲነግራት ምድር ጨለሟበት ነበር ያለሱ አዲስ አበባ ውስጥ መኖር ከበዳት ለዚህም እሷም ለመሰደድ ወሰነች ካናዳ መሄድ ቀላል ነበር የመሰላት ሆኖም በአጋጣሚ ፖስፖርት ለማውጣት ኢሚግሬሺን በሄደችበት ወቅት ከ አንድ ፈረንሳዊ ወጣት ጋር ተዋወቀች በዚህም በእጮኝነት ወደ ፈረንሳይ እደሚወስዳት እና እደሚያገባት ነገራት እሷም ወደምትወደው ፍቅረኛዋ ለመሄድ ሁነኛ ገጠመኝ በመሆኑ ያለምንም ማመንታት ጥያቄውን ትቀበላለች በዚህም ተሳክቶላት ወደ ፈረንሳይ ለመሄድ ቀኗ ደርሳ ወዳጅ ዘመድ ጎረቤት ጎደኛ መልካም ዕድል እዲገጥማት መርቆ ይሸኛታል ሆኖም ወደ ፈረንሳይ የሂደቺው ስህን ግን ኢጣሊ ላይ ትራንዚት መኖሩ የማታቀው ስህን ከጣሊያን ወደ ኢትዮጵያ በመጣችበት አየር እድትመለስ ተደረገች ስህን መንገድ ላይ ራሷን ልታጠፋ ብትሞክርም አልተሳካላትም የስህን የህይወት ታሪክ ገና አሁን ጀመረ ትለናለች ስህን እደምትፈልገው ውድ ፍቅረኛዋን ታገኘው ይሆን በብዙ ውጣ ውረድ የተፈተነችበት መንገድን አብረን እንመልከት በድጋሚ ተሳክቶላትስ ካናዳ ገብታ ይሆን? መልካም ቆይታ! Join us on an emotional journey as we explore the life of Sehn Getachew, a young woman whose story is more captivating than any movie. Originally from Addis Ababa, her life takes a dramatic turn when she falls in love with boyfriend , a sweet and beautiful soul. Their time together is fleeting, and when boyfriend leaves for Canada to pursue his education, Sehn's world turns dark. Determined to reunite with her love, Sehn embarks on a quest for a new life in Canada. However, her journey takes an unexpected twist when she meets a French man who offers her a chance to marry him and move to France. Eager for a new beginning, she accepts, believing this will lead her closer to boyfriend. But fate has other plans. During her transit in Italy, she faces a heartbreaking setback and is sent back to Ethiopia. In her despair, she contemplates the unthinkable, but her story is far from over. Will Sehn find the strength to overcome these challenges and ultimately reunite with her beloved? Follow her incredible journey filled with trials, resilience, and hope as she navigates the complexities of love and immigration. ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ! ~-~~-~~~-~~-~ Please watch: "እሼ እና ኒሞና በትዳር ዙሪያ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እንዴ ሰውየው?!" #habesha #comedy #dinklejoch #eshetumelese" • እሼ እና ኒሞና የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እ... ~-~~-~~~-~~-~