У нас вы можете посмотреть бесплатно ፀጉር በፍጥነት ለማሳደግ ታምረኛው በውድ የሚሸጥ ዘይት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬ ቪዲዮ ፀጉር እድገትን በፍጥነት የሚያፋጥኑ ተፈጥሯዊ ዘይቶችና የቤት ውስጥ መፍትሄዎችን እናጋራለን። እነዚህ መንገዶች ፀጉር ያለማቋረጥ እንዲያድግ፣ እንዲረዝም እና እንዲበረታ ይረዳሉ። • Rozaጉራጌ #hairgrowth #haircare #haircut #natural #family 🌿 ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ዘይቶች የጥቁር አዝሙድ ዘይት (Nigella sativa) – ይጠናክራል፣ መርገፍን ይቀንሳል። የአብሽ ዘይት (Trigonella foenum-graecum) – ፀጉር እንዲበዛ እና እንዲበረታ ይረዳል። የሮዝመሪ ዘይት (Salvia rosmarinus) ሥሮችን–ያበረታታል የደም ዝውውርን ፣ እድገትን ያፋጥናል። የከርከዴ ዘይት (Hibiscus rosa-sinensis) – ፀጉርን ያብራራል፣ ይበረታል። የሂና ዘይት (Lawsonia inermis) – ሥሮችን ይጠናክራል፣ ፎሮፎርን ይቀንሳል። የቅርንፉድ ዘይት (Syzygium aromaticum) – እድገትን ያነቃቃል፣ ራስ ቆዳን ያነጻል። 👉 እነዚህን ዘይቶች በሳምንት 3 ጊዜ በመጠቀም ፀጉር እንዲረዝም እና እንዲበረታ ማድረግ ይቻላል። 🧴 በቤት ውስጥ የሚሰራ የፀጉር እድገት ቶነር : የሽንኩርት ጭማቂ እቃዎችየአብሽ ዱቄት የቅርንፉድ ዱቄት አሰራር: እቃዎቹን በአንድ ሳህን ይቀላቀሉ። ቆዳ ላይ በቀስታ ይቀቡ። 30–45 ደቂቃ ካስቀመጡ በኋላ በሙቅ ውሃ ይታጠቡ። ይህ ቶነር ፀጉር መርገፍን ይቀንሳል፣ እድገትን ያፋጥናል፣ ፎሮፎርን ይቆጣጠራል። በራስ💆♀️ የፀጉር ማስክ ለፈጣን እድገት የከርከዴ ዱቄት የአብሽ ዱቄት የጥቁር አዝሙድ ዘይት በሳምንት 1–2 ጊዜ በመጠቀም ፀጉር እጅግየሚታይ በጣም የሚያብረቀርቅ እና ጤናማ ይሆናል። ⚠️ አስፈላጊ ምክር በ7 ቀናት ውስጥ እጅግ በጣም ረጅም ይሆናል የሚለው ውጤት ከሰው ወደ ሰው ይለያያል። ቀጣይነት እና ጥሩ እንክብካቤ ብቻ ውጤት ያመጣል። ከመጠቀም በፊት በትንሽ ቦታ ላይ ሙከራ (patch test) ያድርጉ። እነዚህ ተፈጥሯዊ የፀጉር እድገት መፍትሄዎች ፀጉርዎን እንዲረዝም፣ እንዲበረታ እና እንዲያብረቀርቅ ይረዳሉ። 🌿 In today's video, we share natural oils and home remedies that will help your hair grow faster. These ways will help your hair grow continuously, grow longer and stronger. 🌿 Oils that are good for hair growth Black cumin oil (Nigella sativa) – strengthens the roots, reduces hair loss. Fenugreek oil (Trigonella foenum-graecum) – helps hair grow thicker and stronger. Rosemary oil (Salvia rosmarinus) – stimulates blood circulation, accelerates growth. Hibiscus oil (Hibiscus rosa-sinensis) – brightens and strengthens the hair. Henna oil (Lawsonia inermis) – strengthens the roots, reduces dandruff. Clove oil (Syzygium aromaticum) – stimulates growth, cleanses the scalp. 👉 You can use these oils 3 times a week to make your hair grow longer and stronger. 🧴 Homemade Hair Growth Toner Ingredients: Onion Juice Clove Powder Clove Powder Directions: Mix the ingredients in a bowl. Gently massage onto your scalp. Leave on for 30–45 minutes and then wash off with warm water. This toner reduces hair fall, promotes growth, and controls dandruff. 💆♀️ Hair Mask for Fast Growth Clove Powder Clove Powder Black Cumin Oil Used 1–2 times a week, your hair will become incredibly shiny and healthy. ⚠️ Important Tip The results of getting super long hair in 7 days will vary from person to person. Only consistency and good care will bring visible results. Do a patch test on a small area before using. These natural hair growth solutions will help your hair grow longer, stronger, and shinier. 🌿 #hairtransformation #haircare #greyhair #hairlosstreatmentformen