У нас вы можете посмотреть бесплатно “የልቤ ችግር" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የልቤ የውስጤችግር ብዙ ነው ለሰው ማላወራው ማልናገረው ላንቺ ልናገር ላንቺ ላንቺ ለእናቴ ኪዳነምሕረት ነይልኝ ለብቸኝነት ቤቴ ሰው የሚመካበት ብዙ ይኖረዋል ሀብትና ንብረቱን አውጥቶ ይቆጥራል ለኔ ግን ለኔ ግን ሃብትና ንብረቴ ኪዳነምሕረት አንቺ ነሽ እናቴ ማን አለኝ ለኔ እኔ ምን አለኝ ቀርቦ ሚያጽናና የሚያበረታኝ የሰው መንገዱ ሞገስ ካለውጋ ነው የተሰበረን የሚፈልግ ማነው? እናቱን ለማያውቅ ፍቅሯን ላልቀመሰ እጅሽ ያሳድጋል ቆርሶ እያጎረሰ አስታዋሽ ከሌላት ካዘነበለች ነፍስ አትርቂም ከጎኗ ከፍቷት እንዳታለቅስ ስንቱ ተሰብሮ ሜዳ ይቀር ነበር ስንቱስ አልቅሶ አዝኖ ይኖር ነበር ነበርን ታሪክ እንዲሆን አርገሻል የስንቱን ድሃ እንባ አብሰሻል የተማመንኩብሽ ሁሌ የምጠራሽ አታሳፍሪኝም እናቴ በጭራሽ የሰላሜ ምክንያት ይታወቅ ምስጢሩ ረዳችው ተብሎ ይነገር በሀገሩ አንድ ቀን አለ የከፍታ ጊዜ ያዘነ አይኖርም ሁሌ በትካዜ ሰው አጣሁ ብሎ ለሚተክዝ ሰው አንቺን ካገኘ ምንም አይጎድለው እናቱን ለማያውቅ ፍቅሯን ላልቀመሰ እጅሽ ያሳድጋል ቆርሶ እያጎረሰ አስታዋሽ ከሌላት ካዘነበለች ነፍስ አትርቂም ከጎኗ ከፍቷት እንዳታለቅስ ስንቱ ተሰብሮ ሜዳ ይቀር ነበር ስንቱስ አልቅሶ አዝኖ ይኖር ነበር ነበርን ታሪክ እንዲሆን አርገሻል የስንቱን ድሃ እንባ አብሰሻል ግጥምና ዜማ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው