У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲሱ የአፍሪካ ቀንድ ካርታ! ያልተጠበቀው የኃይል አሰላለፍና የኢትዮጵያ ድርሻ! ከቀይ ባህር በስተጀርባ ያለው ሚስጥራዊ ጦር! | ገበያ ፖድካስት|Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የትራምፕ ውሸት ተጋለጠ! የኃይል ሉዓላዊነት ለኢትዮጵያ ሞት ወይ ሽ... 🎙በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፦ በምስራቅ አፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ እየታዩ ያሉትን ግዙፍ የጂኦ-ፖለቲካዊ ውዝግቦች እና የአሰላለፍ ለውጦች በጥልቀት የሚመረምር ልዩ ትንታኔ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህም በቀይ ባህር አካባቢ እየተቀጣጠለ ካለው አዲስ የኃይል ሚዛን ጀምሮ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በድንገት ከቀጣናው እያፈገፈገች መሆኑ በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ እና የኢኮኖሚ ጉዞ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ በዝርዝር ይቃኛል። ከዚህም በተጨማሪ የእስራኤል ስልታዊ ፍላጎት በሶማሊላንድ የተፈጥሮ ሀብት ላይ ማረፉ ከጀርባው የያዘውን ምስጢራዊ ምክንያት እና የሀገራትን የመፈራረስ አደጋ፣ በተለይም የሱዳን እና የየመንን የወደፊት እጣ ፈንታ ከአዲሱ የአፍሪካ ቀንድ ካርታ ጋር በማያያዝ ወቅታዊ መረጃዎችን እንነግራችኋልን። ፖድካስታችን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት (Share) ሀገራዊ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ድጋፍ ያድርጉ። ሀሳብ አስተያይቶቻችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ አጋሩን። በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #GebeyaMedia #ገበያሚዲያ #Ethiopia #RedSea #HornOfAfrica #AbiyAhmed #Somaliland #UAE #SudanConflict #BreakingNews #Geopolitics #Africa #YemenConflict #EthiopianPodcast #Podcast #ኢትዮጵያ #ሱዳን #ቀይባህር #የአፍሪካቀንድ #ወቅታዊመረጃ #ፖድካስት