У нас вы можете посмотреть бесплатно * NEW * ነፍስን የሚያለመልሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክላሲካል መዝሙሮች - ቁጥር 1 - Ethiopian orthodox classical songs #1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እምነት፣ ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረዳ ነው» ዕብ. 11፣1፡፡ የሰው ልጅ ተስፈኛ ወይም ተስፋ ያለው ፍጡር ነው፡፡ አዳም ቢበድልም እንኳን ቸሩ አምላክ በኋላ ዘመን ከልጅ ልጁ ተወልዶ እንደሚያድነው ተስፋ ሰጥቶታል፡፡ አዳምም የመዳኑን ነገር በእምነት ተስፋ በማድረጉ በጊዜው አግኝቶታል፡፡ እምነት ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የምንገልጥበት፣ እርሱን ደስ የምናሰኝበት የሕይወት መሠረት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እምነት እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኝበት ጥበብ መሆኑን ሲያስረዳ «ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይ ቻልም» ብሏል፡፡ ዕብ. 11፣6፡፡ በዘመነ ብሉይ የነበሩ በእምነት ጥን ካሬአቸው የተመሰከረላቸው አበውና እመው በእግዚአብሔር በመታመናቸው በሚያቃጥል የእሳት ነበልባል ውስጥ በመጣል፣ ወደ አንበሳ ጉድጓድ በመወርወር፣ በሰይፍ በመተርተር እምነታቸውን ገልጠዋል፡፡ እግዚአብሔርም በቅዱሳን የእምነት ጥንካሬ የልበ ደንዳኖችን ልብ ማርኳል፡፡ «ንጉሡ ናቡከደነጾር ለጣዖት አንሰግድም ብለው እምነታቸውን የገለጡትን ሠለስቱ ደቂቅን ርዝማኔው አስራ ስድስት ክንድ ከሚደርስ የእሳት ነበልባል ውስጥ በሰንሰለት አስሮ ቢወርወራቸውም ከሰውነታቸው አንዳች ሳይቃጠል በመዳናቸው፤ «በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ የሲድራቅ፣ የሚሳቅና የአብ ደናጎ አምላክ ይባረክ» ዳን. 3፣25 ሲል የሠለስቱ ደቂቅን አምላክ አክብሯል፡፡ በዘመነ ሐዲስ በሰው ፍቅር ተስቦ ወደዚህ ዓለም የመጣው ቸሩ አምላክ ለአገልግሎት ከመረጣቸው ሰዎች አንዳንዶቹ ምንም ዓይነት መሠረታዊ የሃይማኖት ዕውቀት አልነበራቸውም፡፡ እግዚአብሔር እነዚህን አላዋቂዎችን የመረጠው በዘመኑ በዕውቀታቸው የሚታበዩ ሰዎችን ዕውቀት ከንቱ ለማድረግ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጌታችን የዓለምን ጥበብ ከንቱ ለማድረግ አላዋቂዎችን እንደመረጠ ሲያስረዳ፤ «እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤ እግዚአብሔር የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም መረጠ፡፡» ብሏል፡፡ 1ኛቆሮ.1፣26-29፡፡ እግዚአብሔር ለእምነት አገልግሎት ሰዎችን ሲመርጥ ሞኞች ጠቢባን ይሆናሉ፤ አላዋቂዎች ሀብተ እውቀት ያገኛሉ፤ ደካማዎች ብርቱዎች ይሆናሉ፡፡ አላዋቂ የነበሩት ተከታዮቹ ጠቢባን፤ ደካማ የነበሩት ብርቱዎች እስከሚሆኑ ድረስ ለቀጣይ የእምነት ሕይ ወታቸው ብርታት እንዲሆናቸው የተለያዩ ጥያቄዎችን ለጌታችን ያቀርቡ ነበር፡፡ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይከተሉ ከነበሩ ሰዎች ለጌታችን ካቀረቡት ጥያቄ አንዱ «አለማመኔን እርዳው» የሚል ነው፡፡ ጌታችን የቃሉን ትምህርት ሰምተው የእጁን ተአምራት አይተው የተከተሉትን በሕይወት ሰጪ ትምህርቱ በነፍስ የተመሙትን ተስፋ የቆረጡትን፣ ባዶነት የሚሰማቸውን መንፈሳዊ ዝለት የገጠማቸውን ሲፈውስ፤ በተአምራቱ ደግሞ በሕማመ ሥጋ የታመሙትን ፈውሷል፡፡ የጌታችንን ሕይወት ሰጪ ትምህርት ፈልገው የተከተሉ አብዛኛዎች በተከፈለ ልብ ነበር፡፡ መድኃኒታችን የተከፈለ ልብ ያላቸውን ማረጋጋት፣ ያዘኑትን ማጽናናት ግብሩ በመሆኑ ድክመታቸውን ሳይሸሸጉ የሚቀርቡትን ፈጣን ምላሽ ይሰጣል፡፡ ++++ ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ++++ ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡ መልካምቆይታ You Tube : / @nsebhotube Facebook : #ETHIOPIANorthodoxMUZMUR #NSEBHO #OrthodoxSIBKET YILMA HAILU,new Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,